<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1006017844123154345">መስመር ላይ ክፈት</translation>
<translation id="1036348656032585052">አጥፋ</translation>
<translation id="1044891598689252897">ጣቢያዎች እንደተለመደው ሆነው ይሠራሉ</translation>
<translation id="1073417869336441572">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለምን እንደፈቀዱ ለእኛ በመንገር Chrome እንድናሻሽል ያግዙን። <ph name="BEGIN_LINK" />ግብረመልስ ይላኩ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="1178581264944972037">ለአፍታ አቁም</translation>
<translation id="1181037720776840403">አስወግድ</translation>
<translation id="1192844206376121885">ይህ በ<ph name="ORIGIN" /> የተከማቹ ሁሉንም ውሂብ እና ኩኪዎች ይሰርዛል።</translation>
<translation id="1201402288615127009">ቀጣይ</translation>
<translation id="1240190568154816272">ጠቃሚ የChrome ምክሮች</translation>
<translation id="1242008676835033345"><ph name="WEBSITE_URL" /> ላይ ተካትቷል</translation>
<translation id="1272079795634619415">አቁም</translation>
<translation id="1289742167380433257">ውሂብ እንዲቆጥብልዎ የዚህ ገፅ ምስሎች በGoogle እንዲተቡ ተደርገዋል።</translation>
<translation id="129382876167171263">በድር ጣቢያዎች የተቀመጡ ፋይሎች እዚህ ይታያሉ</translation>
<translation id="131112695174432497">ማስታወቂያን ግላዊነት ማላበስ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ውሂብ ተሰርዟል</translation>
<translation id="1317194122196776028">ይህን ጣቢያ እርሳ</translation>
<translation id="1343356790768851700">ይህ ጣቢያ እርስዎ የሚወዷቸውን ነገሮች ይወስናል ከዚያ ማስታወቂያዎችን ለሌሎች ጣቢያዎች ይጠቁማል</translation>
<translation id="1369915414381695676"><ph name="SITE_NAME" /> ጣቢያ ተክሏል</translation>
<translation id="1371239764779356792">አንድ ጣቢያ በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ እንዲያስቀምጥ ይፍቀዱ</translation>
<translation id="1383876407941801731">ፍለጋ </translation>
<translation id="1384959399684842514">የሚወርደው ላፍታ ቆሟል</translation>
<translation id="1415402041810619267">ዩአርኤል እንዲያጥር ተደርጓል</translation>
<translation id="1448064542941920355">ማጉላትን ቀንስ</translation>
<translation id="146867109637325312">{COUNT,plural, =1{<ph name="SITE_COUNT" /> ጣቢያ}one{<ph name="SITE_COUNT" /> ጣቢያዎች}other{<ph name="SITE_COUNT" /> ጣቢያዎች}}</translation>
<translation id="1500473259453106018">በትሮች ካርድ ላይ የዋጋ ቅነሳዎችን ደብቅ</translation>
<translation id="1510341833810331442">ጣቢያዎች በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ እንዲያስቀምጡ አይፈቀድላቸውም</translation>
<translation id="1547123415014299762">የሶስተኛ ወገን ኩኪዎች ይፈቀዳሉ</translation>
<translation id="1568470248891039841">የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ከሌሎች ጣቢያዎች ይዘት መክተት ይችላሉ፣ ለምሳሌ ምስሎች፣ ማስታወቂያዎች እና ጽሁፍ። እነዚህ ሌሎች ጣቢያዎች እርስዎ ጣቢያውን በሚያስሱበት ጊዜ ስለ እርስዎ ያስቀመጡትን መረጃ ለመጠቀም ፈቃድ መጠየቅ ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK" />ስለተከተተ ይዘት የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="1593426485665524382">ከማያ ገጹ አቅራቢያ አዲስ እርምጃዎች ይገኛሉ</translation>
<translation id="1620510694547887537">ካሜራ</translation>
<translation id="1633720957382884102">ተዛማጅ ጣቢያዎች</translation>
<translation id="1644574205037202324">ታሪክ</translation>
<translation id="1652197001188145583">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የNFC መሳሪያዎችን ለመጠቀም መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የNFC መሳሪያዎችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="1660204651932907780">ጣቢያዎች ድምጽን እንዲያጫውቱ ፍቀድ (የሚመከር)</translation>
<translation id="1677097821151855053">ኩኪዎች እና ሌላ የጣቢያ ውሂብ እርስዎን ለማስታወስ ያገለግላሉ፣ ለምሳሌ እርስዎን ለማስገባት ወይም ማስታወቂያዎችን ግላዊ ለማድረግ። ለሁሉም ጣቢያዎች ኩኪዎችን ለማቀናበር፣ <ph name="BEGIN_LINK" />ቅንብሮችን<ph name="END_LINK" /> ይመልከቱ።</translation>
<translation id="169515064810179024">ጣቢያዎች የእንቅስቃሴ ዳሳሾችን እንዳይደርሱ ያግዱ</translation>
<translation id="1717218214683051432">የእንቅስቃሴ ዳሳሾች</translation>
<translation id="1743802530341753419">ጣቢያዎች ከአንድ መሣሪያ ጋር እንዲገናኙ ከመፍቀድ በፊት ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="1779089405699405702">ስውር ምስል መፍቻ</translation>
<translation id="1785415724048343560">ለምርጥ ተሞክሮ የሚመከር</translation>
<translation id="1799920918471566157">የChrome ጠቃሚ ምክሮች</translation>
<translation id="1818308510395330587"><ph name="APP_NAME" /> ኤአር እንዲጠቀም ለማስቻል፣ በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ካሜራን በተጨማሪ ያብሩ።</translation>
<translation id="1887786770086287077">የአካባቢ መዳረሻ ለዚህ መሣሪያ ጠፍቷል። በ<ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ያብሩት።</translation>
<translation id="1915307458270490472">ዝጋ</translation>
<translation id="1919950603503897840">ዕውቂያዎችን ምረጥ</translation>
<translation id="1923695749281512248"><ph name="BYTES_DOWNLOADED_WITH_UNITS" /> / <ph name="FILE_SIZE_WITH_UNITS" /></translation>
<translation id="1979673356880165407">የሚጎበኟቸው ሁሉም ጣቢያዎች ላይ ጽሁፍ እና ምስሎችን ይበልጥ ትልቅ ወይም ትንሽ ያድርጉ</translation>
<translation id="1984937141057606926">የተፈቀደ፣ ከሶስተኛ ወገን በቀር</translation>
<translation id="1985247341569771101">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የመሣሪያዎን የእንቅስቃሴ ዳሳሾች መጠቀም ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የእንቅስቃሴ ዳሳሾችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="1989112275319619282">አስስ</translation>
<translation id="1994173015038366702">የጣቢያ ዩአርኤል</translation>
<translation id="2004697686368036666">በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="2025115093177348061">የላቀ እውነታ</translation>
<translation id="2030769033451695672">ወደ <ph name="URL_OF_THE_CURRENT_TAB" /> ለመመለስ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="2079545284768500474">ቀልብስ</translation>
<translation id="2091887806945687916">ድምፅ</translation>
<translation id="2096716221239095980">ሁሉንም ውሂብ ሰርዝ</translation>
<translation id="2117655453726830283">ቀጣይ ተንሸራታች</translation>
<translation id="2148716181193084225">ዛሬ</translation>
<translation id="216989819110952009">ዓይኖች በአረንጓዴ መነጽሮች ቢጠበቁም ዶሮቲ እና ጓደኞቿ በመጀመሪያ ላይ ፈዘው ነበር በ</translation>
<translation id="2176704795966505152">በዋና ምናሌ ውስጥ የማጉላት አማራጭን ያሳዩ</translation>
<translation id="2182457891543959921">ጣቢያዎች የዙሪያዎ የ3ል ካርታ እንዲፈጥሩ ወይም የካሜራ ቦታን እንዲከታተል ከመፍቀድ በፊት ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="2185965788978862351">ይህ በጣቢያዎች ወይም በመነሻ ገፅዎ ላይ ባሉ መተግበሪያዎች የተከማቹ <ph name="DATASIZE" /> ውሂብ እና ኩኪዎችን ይሰርዛል።</translation>
<translation id="2194856509914051091">ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ነገሮች</translation>
<translation id="2228071138934252756">የእርስዎን ካሜራ <ph name="APP_NAME" /> እንዲደርስበት ለማድረግ፣ በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ካሜራን በተጨማሪ ያብሩ።</translation>
<translation id="2235344399760031203">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ታግደዋል</translation>
<translation id="2238944249568001759">በእርስዎ የመጨረሻ ትር ላይ በመመስረት የተጠቆሙ ፍለጋዎች</translation>
<translation id="2241587408274973373">አዲስ የትር ገጽ ካርዶች</translation>
<translation id="2241634353105152135">አንድ ጊዜ ብቻ</translation>
<translation id="2253414712144136228"><ph name="NAME_OF_LIST_ITEM" />ን አስወግድ</translation>
<translation id="228293613124499805">እርስዎ የሚጎበኟቸው አብዛኞቹ ጣቢያዎች ምርጫዎችዎን ወይም እርስዎ ያጋሩትን መረጃ በጣቢያው ውስጥ በማስቀመጥ ብዙ ጊዜ የእርስዎን ተሞክሮ ለማሻሻል በመሣሪያዎ ላይ ውሂብን ሊያስቀምጡ ይችላሉ። ይህ ቅንብር እንደበራ እንዲቆይ እንመክራለን።</translation>
<translation id="2289270750774289114">አንድ ጣቢያ በአቅራቢያ ያሉ ብሉቱዝ መሣሪያዎችን ፈልጎ ለማግኘት ሲፈልግ ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="2315043854645842844">የደንበኛ ወገን ዕውቅና ማረጋገጫ ምርጫ በስርዓተ-ክወናው አይደገፍም።</translation>
<translation id="2321958826496381788">ይህን በሚመች ሁኔታ ማንበብ እስኪችሉ ድረስ ተንሸራታቹን ይጎትቱት። በአንድ አንቀጽ ላይ ሁለቴ መታ ካደረጉ በኋላ ጽሁፍ ቢያንስ የዚህ ያህል ትልቀት ሊኖረው ይገባል።</translation>
<translation id="2359808026110333948">ቀጥል</translation>
<translation id="2379925928934107488">በሚቻልበት ጊዜ Chrome ጠቆር ያለ ገጽታ ሲጠቀም ጠቆር ያለ ገጽታን ጣቢያዎች ላይ ተግብር</translation>
<translation id="2387895666653383613">የጽሑፍ ልኬት</translation>
<translation id="2390272837142897736">ማጉላትን ጨምር</translation>
<translation id="2402980924095424747"><ph name="MEGABYTES" /> ሜባ</translation>
<translation id="2404630663942400771">{PERMISSIONS_SUMMARY_ALLOWED,plural, =1{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ተፈቅደዋል}one{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" /> እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ተፈቅደዋል}other{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" /> እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ተፈቅደዋል}}</translation>
<translation id="2410940059315936967">እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ ከሌሎች ጣቢያዎች ይዘት መክተት ይችላል ለምሳሌ፣ ምስሎች፣ ማስታወቂያዎች እና ጽሁፍ። በእነዚህ ሌሎች ጣቢያዎች የተቀናበሩ ኩኪዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ይባላሉ።</translation>
<translation id="2434158240863470628">ማውረድ ተጠናቅቋል <ph name="SEPARATOR" /> <ph name="BYTES_DOWNLOADED" /></translation>
<translation id="2438120137003069591">ይህ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች እንዲጠቀም በጊዜያዊነት ፈቅደዋል፣ ይህም ያነሰ የአሰሳ ጥበቃ ማለት ነው ነገር ግን የጣቢያ ባህሪያት እንደሚጠበቀው የመሥራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። <ph name="BEGIN_LINK" />ግብረመልስ ይላኩ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="244264527810019436">በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ማንነትን በማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ላይሰሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="2442870161001914531">ሁልጊዜ የዴስክቶፕ ጣቢያን ጠይቅ</translation>
<translation id="2469312991797799607">ይህ እርምጃ ለ<ph name="ORIGIN" /> እና በሥሩ ለሚገኙ ሁሉም ጣቢያዎች ሁሉንም ውሂብ እና ኩኪዎች ይሰርዛል</translation>
<translation id="2479148705183875116">ወደ ቅንብሮች ሂድ</translation>
<translation id="2482878487686419369">ማስታወቂያዎች</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2490684707762498678">በ<ph name="APP_NAME" /> የሚተዳደር ነው</translation>
<translation id="2498359688066513246">እገዛ እና ግብረመልስ</translation>
<translation id="2501278716633472235">ወደ ኋላ ተመለስ</translation>
<translation id="2546283357679194313">ኩኪዎች እና የጣቢያ ውሂብ</translation>
<translation id="2570922361219980984">የአካባቢ መዳረሻ እንዲሁም ለዚህ መሣሪያ ጠፍቷል። በ<ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ያብሩት።</translation>
<translation id="257931822824936280">ተዘርግቷል - ለመሰብሰብ ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="2586657967955657006">የቅንጥብ ሰሌዳ</translation>
<translation id="2597457036804169544">ጠቆር ያለ ገጽታን ጣቢያዎች ላይ አትተግብር</translation>
<translation id="2606760465469169465">በራስ-ሰር ማረጋገጥ</translation>
<translation id="2621115761605608342">ጃቫስክሪፕትን ለአንድ የተወሰነ ጣቢያ ፍቀድ።</translation>
<translation id="2653659639078652383">አስገባ</translation>
<translation id="2677748264148917807">ለቅቀህ ውጣ</translation>
<translation id="2678468611080193228">በጊዜያዊነት የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለመፍቀድ ይሞክሩ፣ ይህ ያነሰ ጥበቃ ነው ማለት ነው ነገር ግን የጣቢያ ባህሪያት የመሥራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።</translation>
<translation id="2683434792633810741">ይሰረዝ እና ዳግም ይጀመር?</translation>
<translation id="2713106313042589954">ካሜራ አጥፋ</translation>
<translation id="2717722538473713889">ኢሜይል አድራሻዎች</translation>
<translation id="2750481671343847896">ጣቢያዎች ከማንነት አገልግሎቶች የመግቢያ ጥያቄዎችን ማሳየት ይችላሉ።</translation>
<translation id="2790501146643349491">ሲበራ፣ በቅርቡ የተዘጉ ጣቢያዎች ውሂብ መላክ እና መቀበልን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ በቅርቡ የተዘጉ ጣቢያዎች ውሂብ መላክን ወይም መቀበልን ማጠናቀቅ አይችሉም።</translation>
<translation id="2822354292072154809">እርግጠኛ ነዎት ሁሉንም የ<ph name="CHOSEN_OBJECT_NAME" /> ጣቢያ ፈቃዶችን ዳግም ማስጀመር ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2850913818900871965">የሞባይል ዕይታ ይጠይቁ</translation>
<translation id="2870560284913253234">ጣቢያ</translation>
<translation id="2874939134665556319">ቀዳሚ ትራክ</translation>
<translation id="2891975107962658722">አንድ ጣቢያ በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ እንዳያስቀምጥ ያግዱት</translation>
<translation id="2903493209154104877">አድራሻዎች</translation>
<translation id="2910701580606108292">ጣቢያዎች ጥበቃ የሚደረግለትን ይዘትን እንዲያጫውቱ ከመፍቀድ በፊት ጠይቅ</translation>
<translation id="2918484639460781603">ወደ ቅንብሮች ይሂዱ</translation>
<translation id="2932883381142163287">የአላግባብ መጠቀምን ሪፖርት ያድርጉ</translation>
<translation id="2939338015096024043">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የካሜራዎን ቦታ ለመከታተል እና ስለ አካባቢዎ ለማወቅ መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የካሜራዎን ቦታ መከታተል ወይም ስለ አካባቢዎ ማወቅ አይችሉም።</translation>
<translation id="2968755619301702150">የእውቅና ማረጋገጫ መመልከቻ</translation>
<translation id="2979365474350987274">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች የተገደቡ ናቸው</translation>
<translation id="3008272652534848354">ፈቃዶችን ዳግም ያቀናብሩ</translation>
<translation id="301521992641321250">በራስ-ሰር ታግዷል</translation>
<translation id="3069226013421428034">ለአንድ የተወሰነ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን መግባትን ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="310297983047869047">ቀዳሚ ተንሸራታች</translation>
<translation id="3109724472072898302">ተሰብስቧል</translation>
<translation id="3114012059975132928">ቪዲዮ ማጫወቻ</translation>
<translation id="3115898365077584848">መረጃ አሳይ</translation>
<translation id="3123473560110926937">በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ታግዷል</translation>
<translation id="3143754809889689516">ከመጀመሪያው አጫውት</translation>
<translation id="3162899666601560689">ጣቢያዎች የአሰሳዎን ተሞክሮ ለማሻሻል ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ፣ ለምሳሌ እርስዎ በመለያ እንደገቡ ማቆየት ወይም በግዢ ጋሪዎ ውስጥ ንጥሎችን ለማስታወስ</translation>
<translation id="3165022941318558018">አንድ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዲጠቀም ይፍቀዱ</translation>
<translation id="3198916472715691905"><ph name="STORAGE_AMOUNT" /> የተከማቸ ውሂብ</translation>
<translation id="321187648315454507"><ph name="APP_NAME" /> ማሳወቂያዎችን እንዲልክልዎት ለማድረግ፣ በተጨማሪ በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="3227137524299004712">ማይክሮፎን</translation>
<translation id="3232293466644486101">የአሰሳ ውሂብን ሰርዝ…</translation>
<translation id="3242646949159196181">ሲበራ ጣቢያዎች ድምጽ ማጫወት ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ድምጽ ማጫወት አይችሉም።</translation>
<translation id="3273479183583863618">ትሮች ላይ ያሉ የዋጋ ቅነሳዎች</translation>
<translation id="3277252321222022663">ጣቢያዎች ዳሳሾችን እንዲደርሱ ይፍቀዱላቸው (የሚመከር)</translation>
<translation id="3285500645985761267">ተዛማጅ ጣቢያዎች በቡድኑ ውስጥ ያለዎትን እንቅስቃሴ እንዲመለከቱ ይፍቀዱ</translation>
<translation id="3295019059349372795">ምዕራፍ 11፦ የኦዝ፣ አስደናቂዋ የኤመራልድ ከተማ</translation>
<translation id="3295602654194328831">መረጃ ደብቅ</translation>
<translation id="3328801116991980348">የጣቢያ መረጃ</translation>
<translation id="3333961966071413176">ሁሉም እውቂያዎች</translation>
<translation id="3362437373201486687">የብሉቱዝ መሣሪያዎችን በመቃኘት ላይ</translation>
<translation id="3386292677130313581">ጣቢያዎች አካባቢዎን እንዲያውቁ ከመፍቀድዎ በፊት ይጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="3403537308306431953"><ph name="ZOOM_LEVEL" /> %%</translation>
<translation id="344449859752187052">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ታግደዋል</translation>
<translation id="3448554387819310837">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ካሜራዎን ለመጠቀም ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ካሜራዎን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="3465378418721443318">{DAYS,plural, =1{Chrome ነገ እንደገና ኩኪዎችን ያግዳል}one{Chrome እንደገና ኩኪዎችን እስከሚያግድ ድረስ # ቀን}other{Chrome እንደገና ኩኪዎችን እስከሚያግድ ድረስ # ቀናት}}</translation>
<translation id="3521663503435878242">ከ<ph name="DOMAIN" /> ስር ያሉ ጣቢያዎች</translation>
<translation id="3523447078673133727">ጣቢያዎች እጆችዎን እንዲከታተሉ አይፍቀዱ</translation>
<translation id="3536227077203206203">ለዚህ ጊዜ የሚፈቀድ</translation>
<translation id="3538390592868664640">ጣቢያዎች የዙሪያዎ የ3ል ካርታ እንዳይፈጥሩ ወይም የካሜራ ቦታን እንዳይከታተሉ ያግዷቸው</translation>
<translation id="3544058026430919413">አንድ ኩባንያ በቡድኑ ውስጥ ያለዎትን እንቅስቃሴ ለማጋራት ኩኪዎችን መጠቀም የሚችሉ የጣቢያዎች ቡድንን ሊገልጽ ይችላል። ይህ ማንነት የማያሳውቅ ውስጥ ጠፍቷል።</translation>
<translation id="3551268116566418498">ከማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ይውጣ?</translation>
<translation id="3586500876634962664">የካሜራ እና ማይክሮፎን ጥቅም</translation>
<translation id="358794129225322306">አንድ ጣቢያ በራስ-ሰር በርካታ ፋይሎችን እንዲያወርድ ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="3594780231884063836">ቪዲዮ ላይ ድምጸ-ከል አድርግ</translation>
<translation id="3600792891314830896">ድምጽን በሚያጫውቱ ጣቢያዎች ላይ ድምጸ-ከል አድርግ</translation>
<translation id="3602290021589620013">ቅድመ-ዕይታ</translation>
<translation id="3628308229821498208">የተጠቆሙ ፍለጋዎች</translation>
<translation id="3669841141196828854">{COUNT,plural, =1{በ<ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያ ቡድን ውስጥ በቡድኑ ውስጥ ያለዎትን እንቅስቃሴ የሚመለከት <ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> ጣቢያ}one{በ<ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያ ቡድን ውስጥ በቡድኑ ውስጥ ያለዎትን እንቅስቃሴ የሚመለከት <ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> ጣቢያ}other{በ<ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያዎች ቡድን ውስጥ በቡድኑ ውስጥ ያለዎትን እንቅስቃሴ የሚመለከቱ <ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> ጣቢያዎች}}</translation>
<translation id="3697164069658504920">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የUSB መሳሪያዎችን ለመጠቀም ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የUSB መሳሪያዎችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="3707034683772193706">እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ በዋነኛነት እርስዎ ቦት አለመሆንዎን ለማረጋገጥ በChrome ትንሽ መጠን ያለው መረጃ ሊያስቀምጥ ይችላል</translation>
<translation id="3721953990244350188">ያሰናብቱ እና የሚገኘውን ቀጣይ ያሳዩ</translation>
<translation id="3744111561329211289">የዳራ ስምረት</translation>
<translation id="3763247130972274048">10 ሴ ለመዝለል ቪዲዮ ወደ ግራ ወይም ቀኝ ላይ ሁለቴ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="3779154269823594982">የይለፍ ቃላት ይለውጡ</translation>
<translation id="3797520601150691162">ለተወሰነ ጣቢያ ጨለማ ገጽታ አትጠቀም</translation>
<translation id="3803367742635802571">የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች እንደተነደፉት መስራታቸውን ሊያቆሙ ይችላሉ</translation>
<translation id="3804247818991980532"><ph name="TYPE_1" />። <ph name="TYPE_2" />።</translation>
<translation id="381841723434055211">ስልክ ቁጥሮች</translation>
<translation id="3826050100957962900">የሶስተኛ ወገን መግቢያ</translation>
<translation id="3835233591525155343">የእርስዎ መሣሪያ አጠቃቀም</translation>
<translation id="3843916486309149084">Chrome ዛሬ እንደገና ኩኪዎችን ያግዳል</translation>
<translation id="385051799172605136">ተመለስ</translation>
<translation id="3859306556332390985">ወደፊት ፈልግ</translation>
<translation id="3895926599014793903">ማጉላት አንቃን ያስገድዱ</translation>
<translation id="3905475044299942653">በርካታ ማሳወቂያዎችን ያቁሙ</translation>
<translation id="3908288065506437185">በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዱ</translation>
<translation id="3913461097001554748"><ph name="DOMAIN_URL" /> <ph name="SEPARATOR1" /> <ph name="DEVICE_NAME" /></translation>
<translation id="3918378745482005425">አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ። የተገናኙ ጣቢያዎች አሁንም የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="3933121352599513978">ያልተፈለጉ ጥያቄዎችን ሰብስብ (የሚመከር)</translation>
<translation id="3955193568934677022">ጥበቃ የሚደረግበትን ይዘት እንዲያጫውቱ ለጣቢያዎች ፍቀድ (የሚመከር)</translation>
<translation id="3967822245660637423">ማውረድ ተጠናቅቋል</translation>
<translation id="3974105241379491420">ጣቢያዎች ስለ እርስዎ ያስቀመጡትን መረጃ ለመጠቀም ሊጠይቁዎት ይችላሉ</translation>
<translation id="3987993985790029246">አገናኝ ቅዳ</translation>
<translation id="3991845972263764475"><ph name="BYTES_DOWNLOADED_WITH_UNITS" /> / ?</translation>
<translation id="3992684624889376114">ስለዚህ ገፅ</translation>
<translation id="4002066346123236978">ርዕስ</translation>
<translation id="4046123991198612571">ቀጣይ ትራክ</translation>
<translation id="4149890623864272035">ኩኪዎችን ጨምሮ ሁሉንም የአካባቢ ውሂብ መሰረዝ እና ሁሉንም የዚህ ድር ጣቢያ ፈቃዶችን ዳግም ማስጀመር እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነዎት?</translation>
<translation id="4149994727733219643">ለድረ-ገጾች የተቃለለ ዕይታ</translation>
<translation id="4151930093518524179">ነባሪ ማጉላት</translation>
<translation id="4165986682804962316">የጣቢያ ቅንብሮች</translation>
<translation id="4169549551965910670">ከዩኤስቢ መሣሪያ ጋር ተገናኝቷል</translation>
<translation id="4194328954146351878">ጣቢያዎች በኤንኤፍሲ መሣሪያዎች ላይ መረጃ እንዲያዩ እና እንዲቀይሩ ከመፈቀዱ በፊት ይጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="4200726100658658164">የአካባቢ ቅንብሮችን ክፈት</translation>
<translation id="4226663524361240545">ማሳወቂያዎች መሣሪያውን እንዲነዝር ሊያደርጉት ይችላሉ</translation>
<translation id="4259722352634471385">ዳሰሳ ታግዷል፦ <ph name="URL" /></translation>
<translation id="4278390842282768270">ተፈቅዷል</translation>
<translation id="429312253194641664">አንድ ጣቢያ ሚዲያን በማጫወት ላይ ነው</translation>
<translation id="42981349822642051">ዘርጋ</translation>
<translation id="4336219115486912529">{COUNT,plural, =1{ነገ ጊዜው ያበቃል}one{በ# ቀን ውስጥ ጊዜው ያበቃል}other{በ# ቀናት ውስጥ ጊዜው ያበቃል}}</translation>
<translation id="4336566011000459927">Chrome ዛሬ እንደገና ኩኪዎችን ያግዳል</translation>
<translation id="4338831206024587507">በ<ph name="DOMAIN" /> ስር ያሉ ሁሉም ጣቢያዎች</translation>
<translation id="4402755511846832236">እርስዎ ይህን መሣሪያ በንቃት ሲጠቀሙ ጣቢያዎች እንዳያውቁ ያግዱ</translation>
<translation id="4412992751769744546">የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፍቀድ</translation>
<translation id="4434045419905280838">ብቅ-ባዮች እና አቅጣጫ ማዞሮች</translation>
<translation id="443552056913301231">ይህ እርምጃ ኩኪዎችን ጨምሮ ሁሉንም የአካባቢ ውሂብ ይሰርዛል እና ሁሉንም ፈቃዶች ለ<ph name="ORIGIN" /> ዳግም ያስጀምራል</translation>
<translation id="4468959413250150279">በአንድ የተወሰነ ጣቢያ ላይ ድምጸ-ከል አድርግ።</translation>
<translation id="4475912480633855319">{COOKIES,plural, =1{# ኩኪ}one{# ኩኪ}other{# ኩኪዎች}}</translation>
<translation id="4478158430052450698">ለተለያዩ ጣቢያዎች ማጉላትን ማበጀትን ቀላል ያድርጉት</translation>
<translation id="4479647676395637221">ጣቢያዎች ካሜራዎን እንዲጠቀሙ ከመፍቀድዎ በፊት ይጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="4505788138578415521">ዩአርኤል ተዘርግቷል</translation>
<translation id="4534723447064627427"><ph name="APP_NAME" /> የእርስዎን ማይክራፎን እንዲደርስ ለማድረግ፣ በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ማይክራፎንን በተጨማሪ ያብሩ።</translation>
<translation id="4566417217121906555">የማይክሮፎን ድምፀ-ከል አድርግ</translation>
<translation id="4570913071927164677">ዝርዝሮች</translation>
<translation id="4598549027014564149">ማንነት በማያሳውቅ ሁኔታ ላይ ሳሉ ተዛማጅ ጣቢያዎች ቢሆኑም አንኳን በመላው ጣቢያዎች ላይ የአሰሳ እንቅስቃሴዎን ለመመልከት ጣቢያዎች የእርስዎን ኩኪዎች መጠቀም አይችሉም። የአሰሳ እንቅስቃሴዎ እንደ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ማላበስ ላሉ ነገሮች ጥቅም ላይ አይውልም። በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4619615317237390068">ከሌሎች መሣሪያዎች የመጡ ትሮች</translation>
<translation id="4644713492825682049">ሰርዝ እና ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="4645575059429386691">በእርስዎ ወላጅ የሚቀናበር</translation>
<translation id="4670064810192446073">ምናባዊ እውነታ</translation>
<translation id="4676059169848868271"><ph name="APP_NAME" /> የእጅ ክትትል እንዲጠቀም ለመፍቀድ <ph name="BEGIN_LINK" />የሥርዓት ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ጭምር የእጅ ክትትልን ያብሩ።</translation>
<translation id="4751476147751820511">የእንቅስቃሴ ወይም የብርሃን ዳሳሾች</translation>
<translation id="4755971844837804407">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ማንኛውንም ማስታወቂያ ሊያሳዩዎት ይችላሉ። ሲጠፉ፣ ጣቢያዎች ረባሽ ወይም አሳሳች ማስታወቂያዎችን ማሳየት አይችሉም።</translation>
<translation id="4779083564647765204">ማጉሊያ</translation>
<translation id="4807122856660838973">ደህንነቱ የተጠበቀ አስሳን ያብሩ</translation>
<translation id="4811450222531576619">ስለምንጩ እና ርዕሱ ይወቁ</translation>
<translation id="4836046166855586901">እርስዎ ይህን መሣሪያ መቼ በንቃት እየተጠቀሙ እንደሆነ አንድ ጣቢያ ማወቅ ሲፈልግ ይጠይቁ</translation>
<translation id="483914009762354899">በዚህ ጎራ ሁሉንም ጣቢያዎች ያካትቱ</translation>
<translation id="4883854917563148705">የሚተዳደሩ ቅንብሮች ዳግም ሊጀመሩ አይችሉም</translation>
<translation id="4887024562049524730">ጣቢያዎች የእርስዎን የምናባዊ እውነታ መሣሪያ እና ውሂብ እንዲጠቀሙ ፈቃድ ከማግኘታቸው በፊት ይጠይቁ (የሚመከር)</translation>
<translation id="4953688446973710931">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ብዙ ፋይሎችን በራስ ሰር እንዲያወርዱ መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ብዙ ፋይሎችን በራስ-ሰር ማውረድ አይችሉም።</translation>
<translation id="4962975101802056554">ሁሉንም የመሣሪያ ፈቃዶች ይሻሩ</translation>
<translation id="497421865427891073">ወደ ፊት ሂድ</translation>
<translation id="4976702386844183910">ለመጨረሻ ጊዜ የተጎበኘው በ<ph name="DATE" /></translation>
<translation id="4985206706500620449">ለዚህ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ፈቅደዋል</translation>
<translation id="4994033804516042629">ምንም ዕውቂያዎች አልተገኙም</translation>
<translation id="4996978546172906250">ያጋሩ በ</translation>
<translation id="5001526427543320409">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች</translation>
<translation id="5007392906805964215">ገምግም</translation>
<translation id="5014182796621173645">እርስዎ <ph name="RECENCY" /> ጎብኝተዋል</translation>
<translation id="5039804452771397117">ፍቀድ</translation>
<translation id="5048398596102334565">ጣቢያዎች የእንቅስቃሴ ዳሳሾችን እንዲደርሱባቸው ይፍቀዱ (የሚመከር)</translation>
<translation id="5050380848339752099">ይህ ጣቢያ ማንነት ከማያሳውቅ ሁነታ ውጭ ላለ መተግበሪያ መረጃ ሊያጋራ ነው።</translation>
<translation id="5063480226653192405">አጠቃቀም</translation>
<translation id="5091013926750941408">የተንቀሳቃሽ ስልክ ጣቢያ</translation>
<translation id="509133520954049755">የዴስክቶፕ እይታን ይጠይቁ</translation>
<translation id="5091663350197390230">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ጃቫስክሪፕትን መጠቀም ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ጃቫስክሪፕትን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="5099358668261120049">ይህ በ<ph name="ORIGIN" /> ወይም በመነሻ ገፅዎ ላይ ባለው መተግበሪያው የተከማቹ ሁሉንም ውሂብ እና ኩኪዎች ይሰርዛል።</translation>
<translation id="5100237604440890931">ተሰብስቧል - ለመዘርጋት ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="5116239826668864748">አገናኞችን በመልዕክቶች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chrome መጠቀም ይችላሉ</translation>
<translation id="5123685120097942451">ማንነት የማያሳውቅ ትር</translation>
<translation id="5139253256813381453">{PRICE_DROP_COUNT,plural, =1{ክፍት በሆኑ ትሮችዎ ላይ የዋጋ ቅናሽ}one{ክፍት በሆኑ ትሮችዎ ላይ የዋጋ ቅናሽ}other{ክፍት በሆኑ ትሮችዎ ላይ የዋጋዎች ቅናሽ}}</translation>
<translation id="5186036860380548585">አማራጮች ከማያ ገጹ አናት አጠገብ ይገኛሉ</translation>
<translation id="5197729504361054390">የመረጧቸው እውቂያዎች ለ<ph name="BEGIN_BOLD" /><ph name="SITE" /><ph name="END_BOLD" /> ይጋራሉ።</translation>
<translation id="5216942107514965959">መጨረሻ የተጎበኘው ዛሬ</translation>
<translation id="5225463052809312700">ካሜራን አብራ</translation>
<translation id="5234764350956374838">አሰናብት</translation>
<translation id="5246825184569358663">ይህ እርምጃ ኩኪዎችን ጨምሮ ሁሉንም የአካባቢ ውሂብ ይሰርዛል እና ሁሉንም ፈቃዶች ለ<ph name="DOMAIN" /> እና በእሱ ስር ላሉት ሁሉም ጣቢያዎች ዳግም ያስጀምራል</translation>
<translation id="5264323282659631142">«<ph name="CHIP_LABEL" />»ን ያስወግዱ</translation>
<translation id="528192093759286357">ከሙሉ ማያ ገፅ ለመውጣት ከላይ ይጎትቱ እና የተመለስ አዝራሩን ይንኩ።</translation>
<translation id="5295729974480418933">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ስለእርስዎ ያስቀመጡትን መረጃ ለመጠቀም ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፉ፣ ጣቢያዎች ስለእርስዎ ያስቀመጡትን መረጃ እንዲጠቀሙ ሊጠይቁዎት አይችሉም።</translation>
<translation id="5300589172476337783">አሳይ</translation>
<translation id="5301954838959518834">እሺ፣ ገባኝ</translation>
<translation id="5317780077021120954">አስቀምጥ</translation>
<translation id="5335288049665977812">ጣቢያዎች ጃቫስክሪፕትን እንዲያሄዱ ፍቀድላቸው (የሚመከር)</translation>
<translation id="534295439873310000">የNFC መሣሪያዎች</translation>
<translation id="5344522958567249764">የማስታወቂያ ግላዊነትን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="5389626883706033615">ጣቢያዎች ስለ እርስዎ ያስቀመጡትን መረጃ ለመጠቀም ከመጠየቅ ታግደዋል</translation>
<translation id="5394307150471348411">{DETAIL_COUNT,plural, =1{(+ 1 ተጨማሪ)}one{(+ # ተጨማሪ)}other{(+ # ተጨማሪ)}}</translation>
<translation id="5403592356182871684">ስሞች</translation>
<translation id="5438097262470833822">ይህ ምርጫ ፈቃዶችን ለ<ph name="WEBSITE" /> ዳግም ያስጀምራል</translation>
<translation id="5459413148890178711">ሲበራ፣ ጣቢያዎች አካባቢዎን ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች አካባቢዎን ማየት አይችሉም።</translation>
<translation id="5489227211564503167">የጠፋው ጊዜ <ph name="ELAPSED_TIME" /> ከ<ph name="TOTAL_TIME" />።</translation>
<translation id="5502860503640766021"><ph name="PERMISSION_1" /> ተፈቅዶላቸዋል፣ <ph name="PERMISSION_2" /> ታግደዋል</translation>
<translation id="5505264765875738116">ጣቢያዎች ማሳወቂያዎችን ለመላክ መጠየቅ አይችሉም</translation>
<translation id="5516455585884385570">የማሳወቂያ ቅንብሮችን ክፈት</translation>
<translation id="5527111080432883924">ጣቢያዎች ከቅንጥብ ሰሌዳ ጽሁፍ እና ምስሎችን እንዲያነብቡ ከመፍቀድ በፊት ጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="5545693483061321551">ጣቢያዎች ለምሳሌ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ለማላበስ ብለው እርስዎ በተለያዩ ጣቢያዎች ላይ ያለዎትን የአሰሳ እንቅስቃሴ ለመመልከት ኩኪዎችን መጠቀም አይችሉም። በአንዳንድ ጣቢያዎች ላይ ያሉ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5553374991681107062">የቅርብ ጊዜው</translation>
<translation id="5556459405103347317">ዳግም ጫን</translation>
<translation id="5591840828808741583"><ph name="SITE_NAME" /> ታግዷል</translation>
<translation id="5632485077360054581">እንዴት እንደሆነ አሳየኝ</translation>
<translation id="5649053991847567735">ራስ-ሰር ውርዶች</translation>
<translation id="5668404140385795438">የአንድ ድር ጣቢያ ማጉላትን መከልከል ጥያቄ ሻር</translation>
<translation id="5677928146339483299">ታግዷል</translation>
<translation id="5689516760719285838">አካባቢ</translation>
<translation id="5690795753582697420">ካሜራ በAndroid ቅንብሮች ውስጥ ጠፍቷል</translation>
<translation id="5691080386278724773">በሚያስሱ ጊዜ <ph name="SITE" /> መረጃዎን መጠቀም ይችላል</translation>
<translation id="5700761515355162635">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ተፈቅደዋል</translation>
<translation id="5706552988683188916">ይህ ለ<ph name="WEBSITE" /> ኩኪዎችን እና ሌላ የጣቢያ ውሂብን ይሰርዛል</translation>
<translation id="5723967018671998714">ማንነት በማያሳውቅ ሁነታ ላይ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ይታገዳሉ</translation>
<translation id="5740126560802162366">ጣቢያዎች በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ ማስቀመጥ ይችላሉ</translation>
<translation id="5750869797196646528">የእጅ ክትትል</translation>
<translation id="5771720122942595109"><ph name="PERMISSION_1" /> ታግዷል</translation>
<translation id="5804241973901381774">ፍቃዶች</translation>
<translation id="5844448279347999754">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ወደ ቅንጥብ ሰሌዳዎ የተቀመጡ ጽሑፎችን እና ምስሎችን ለማየት መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ወደ ቅንጥብ ሰሌዳዎ የተቀመጡ ጽሑፎችን ወይም ምስሎችን ማየት አይችሉም።</translation>
<translation id="5853982612236235577">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ማሳወቂያዎችን ለመላክ መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ማሳወቂያዎችን መላክ አይችሉም።</translation>
<translation id="5860033963881614850">አጥፋ</translation>
<translation id="5876056640971328065">ቪዲዮ ባለበት አቁም</translation>
<translation id="5877248419911025165">ሁሉንም ጥያቄዎች ይሰብስቡ</translation>
<translation id="5884085660368669834">የጣቢያ ምርጫ</translation>
<translation id="5887687176710214216">ለመጨረሻ ጊዜ የተጎበኘው ትላንትና</translation>
<translation id="5916664084637901428">በርቷል</translation>
<translation id="5922853908706496913">ማያ ገጽዎን በማጋራት ላይ</translation>
<translation id="5922967540311291836">የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዱ፦</translation>
<translation id="5923512600150154850">ይህ በጣቢያዎች የተከማቹ <ph name="DATASIZE" /> ውሂብ እና ኩኪዎችን ይሰርዛል።</translation>
<translation id="5939518447894949180">ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="5964247741333118902">የተከተተ ይዘት</translation>
<translation id="5968921426641056619">የድር አድራሻን ያስገቡ</translation>
<translation id="5975083100439434680">አሳንስ</translation>
<translation id="5976059395673079613"><ph name="PERMISSION" />፣ <ph name="WARNING_MESSAGE" /></translation>
<translation id="6015775454662021376">ይህ ጣቢያ የሚኖረው የመሣሪያዎን መዳረሻ ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="6040143037577758943">ዝጋ</translation>
<translation id="6042308850641462728">ተጨማሪ</translation>
<translation id="6064125863973209585">የተጠናቀቁ ማውረዶች</translation>
<translation id="6071501408666570960">ከዚህ ጣቢያ ዘግተው እንዲወጡ ሊደረጉ ይችላሉ</translation>
<translation id="6120483543004435978">ሲበራ፣ ጣቢያዎች መሳሪያዎን በንቃት ሲጠቀሙ ለማወቅ መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች መሳሪያዎን በንቃት ሲጠቀሙ ማወቅ አይችሉም።</translation>
<translation id="6140839633433422817">እርግጠኛ ነዎት ፈቃዶችን ዳግም ማስጀመር እና ኩኪዎችን እና የጣቢያ ውሂብን መሰረዝ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="6165508094623778733">የበለጠ ለመረዳት</translation>
<translation id="6171020522141473435">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የብሉቱዝ መሳሪያዎችን ለመጠቀም መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የብሉቱዝ መሳሪያዎችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="6177111841848151710">ለአሁኑ የፍለጋ ፕሮግራም ታግዷል</translation>
<translation id="6177128806592000436">ወደዚህ ጣቢያ ያልዎት ግንኙነት ደህንነቱ አስተማማኝ አይደለም</translation>
<translation id="6181444274883918285">ለየት ያለ ጣቢያን አክል</translation>
<translation id="6192792657125177640">የተለዩ</translation>
<translation id="6194967801833346599">{DAYS,plural, =1{Chrome ነገ እንደገና ኩኪዎችን ያግዳል}one{ኩኪዎች እንደገና እስከሚታገዱ ድረስ # ቀናት}other{ኩኪዎች እንደገና እስከሚታገዱ ድረስ # ቀናት}}</translation>
<translation id="6195163219142236913">የሦስተኛ ወገን ኩኪ ተገድቧል</translation>
<translation id="6196640612572343990">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን አግድ</translation>
<translation id="6205314730813004066">የማስታወቂያ ግላዊነት</translation>
<translation id="6207207788774442484">ውሂብ ሰርዝ እና ፈቃዶችን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="6231752747840485235">«<ph name="APP_NAME" />» ይራገፍ?</translation>
<translation id="6262191102408817757">በእርስዎ የመጨረሻ ትር ላይ በመመስረት</translation>
<translation id="6262279340360821358"><ph name="PERMISSION_1" /> እና <ph name="PERMISSION_2" /> ታግደዋል</translation>
<translation id="6270391203985052864">ጣቢያዎች ማሳወቂያዎችን ለመላክ መጠየቅ ይችላሉ</translation>
<translation id="6295158916970320988">ሁሉም ጣቢያዎች</translation>
<translation id="6304434827459067558"><ph name="SITE" /> መረጃዎን ከመጠቀም ታግዷል</translation>
<translation id="6320088164292336938">ንዘር</translation>
<translation id="6344622098450209924">የመከታተል ጥበቃ</translation>
<translation id="6367753977865761591">ለአንድ የተወሰነ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን መግባትን ያግዱ።</translation>
<translation id="6398765197997659313">ከሙሉ ማሳያ መስኮት ይውጡ</translation>
<translation id="640163077447496506">ዛሬ ጊዜው ያበቃል</translation>
<translation id="6405650995156823521"><ph name="FIRST_PART" /> • <ph name="SECOND_PART" /></translation>
<translation id="6439114592976064011">ጣቢያዎች የእርስዎን የምናባዊ እውነታ መሣሪያ እና ውሂብ እንዳይጠቀሙ ያግዷቸው</translation>
<translation id="6447842834002726250">ኩኪዎች</translation>
<translation id="6452138246455930388">ክፍት በሆነ ትርዎ ላይ የዋጋ ቅናሽ ከ<ph name="OLD_PRICE" /> ወደ <ph name="NEW_PRICE" />፣ <ph name="PRODUCT_NAME" />፣ <ph name="DOMAIN_NAME" /></translation>
<translation id="6500423977866688905">መስኮቱ ጠባብ ሲሆን የሞባይል ዕይታ ይጠይቁ</translation>
<translation id="6527303717912515753">አጋራ</translation>
<translation id="652937045869844725">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለመፍቀድ ይሞክሩ፣ ይህ ያነሰ ጥበቃ ነው ማለት ነው ነገር ግን የጣቢያ ባህሪያት የመሥራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።</translation>
<translation id="6530703012083415527">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ብቅ-ባዮችን እና ማዞሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ብቅ-ባዮችን እና ማዞሪያዎችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="6545864417968258051">የብሉቱዝ ቅኝት</translation>
<translation id="6552800053856095716">{PERMISSIONS_SUMMARY_BLOCKED,plural, =1{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ታግደዋል}one{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ታግደዋል}other{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" /> እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ ታግደዋል}}</translation>
<translation id="6554732001434021288">ለመጨረሻ ጊዜ የተጎበኘው ከ<ph name="NUM_DAYS" /> ቀናት በፊት ነው</translation>
<translation id="656065428026159829">ተጨማሪ ይመልከቱ</translation>
<translation id="6561560012278703671">ይበልጥ ጸጥ ያለ መልዕክት አላላክ ይጠቀሙ (ማሳወቂያ ጥያቄዎች እርስዎን እንዳያቋርጡ ያግዳል)</translation>
<translation id="6593061639179217415">የዴስክቶፕ ጣቢያ</translation>
<translation id="659938948789980540">{COUNT,plural, =1{ለ<ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> <ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያ የተፈቀደ ኩኪ}one{ለ<ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> <ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያ የተፈቀደ ኩኪ}other{ለ<ph name="RWS_MEMBERS_COUNT" /> <ph name="RWS_OWNER" /> ጣቢያዎች የተፈቀዱ ኩኪዎች}}</translation>
<translation id="6608650720463149374"><ph name="GIGABYTES" /> ጊባ</translation>
<translation id="6612358246767739896">ጥበቃ የሚደረግለት ይዘት</translation>
<translation id="662080504995468778">ቆይ</translation>
<translation id="6653342741369270081">ከሙሉ ማያ ገጽ ለመውጣት የተመለስ አዝራሩን ይጫኑ።</translation>
<translation id="6683865262523156564">ይህ ጣቢያ እንቅስቃሴዎን ማየት በሚችል አንድ ቡድን ውስጥ ነው። ይህ ቡድን በ<ph name="RWS_OWNER" /> የሚገለጽ ነው።</translation>
<translation id="6689172468748959065">የመገለጫ ፎቶዎች</translation>
<translation id="6697925417670533197">ንቁ ውርዶች</translation>
<translation id="6709432001666529933">ጣቢያዎች እጆችዎን እንዲከታተሉ ከመፍቀድዎ በፊት ይጠይቁ (የሚመከር)</translation>
<translation id="6722828510648505498">የመግቢያ መጠይቆችን ከማንነት አገልግሎቶች ያግዱ።</translation>
<translation id="6746124502594467657">ወደታች አውርድ</translation>
<translation id="6749077623962119521">ፈቃዶችን ዳግም ይጀመሩ?</translation>
<translation id="6766622839693428701">ለመዝጋት ወደታች ያንሸራትቱ።</translation>
<translation id="6787751205395685251">ለ<ph name="SITE_NAME" /> አንድ አማራጭ ይምረጡ</translation>
<translation id="6790428901817661496">አጫውት</translation>
<translation id="6818926723028410516">ንጥሎችን ይምረጡ</translation>
<translation id="6838525730752203626">በነባሪነት Chrome ይጠቀሙ</translation>
<translation id="6840760312327750441">ትሮችን ለመቦደን፣ ትርን ነካ አድርገው ይያዙ። በመቀጠል፣ ወደ ሌላ ትር ይጎትቱት።</translation>
<translation id="6864395892908308021">ይህ መሣሪያ NFCን ማንበብ አይችልም</translation>
<translation id="6870169401250095575">የደህንነት ፍተሻ ካርድን ደብቅ</translation>
<translation id="6912998170423641340">ጣቢያዎች ከቅንጥብ ሰሌዳ ጽሑፍን እና ምስሎችን እንዳያነብቡ አግድ</translation>
<translation id="6945221475159498467">ይምረጡ</translation>
<translation id="6950072572526089586">እርስዎ የሚጎበኙት ጣቢያ እንደሚጠበቀው ለመስራት እርስዎ ስለሚያደርጉት ነገር መረጃ ሊያስቀምጥ ይችላል — ለምሳሌ፣ ወደ አንድ ጣቢያ ገብተው እንዲቆዩ ለማድረግ ወይም በእርስዎ የሸመታ ተሳቢ ውስጥ ንጥሎችን ለማስቀመጥ። ብዙ ጊዜ ጣቢያዎች ይህን መረጃ በመሣሪያዎ ላይ በጊዜያዊነት ያስቀመጣሉ።</translation>
<translation id="6965382102122355670">እሺ</translation>
<translation id="6980861169612950611">የጣቢያ ውሂብ ይሰረዝ? <ph name="SITE_NAME" /></translation>
<translation id="6981982820502123353">ተደራሽነት</translation>
<translation id="6992289844737586249">ጣቢያዎች ማይክሮፎንዎን እንዲጠቀሙ ከመፍቀድዎ በፊት ይጠይቅ (የሚመከር)</translation>
<translation id="7000754031042624318">በAndroid ቅንብሮች ውስጥ ጠፍቷል</translation>
<translation id="7016516562562142042">ለአሁኑ የፍለጋ ፕሮግራም ተፈቅዷል</translation>
<translation id="702275896380648118">ይህ ጣቢያ እርስዎ የሚወዷቸውን ነገሮች ይወስናል እና ከዚያም ማስታወቂያዎችን ለሌሎች ጣቢያዎች ይጠቁማል። እንዲሁም ይህ ጣቢያ ይበልጥ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት የእርስዎን የማስታወቂያ ርዕሶች ከChrome ያገኛል።</translation>
<translation id="7053983685419859001">አግድ</translation>
<translation id="7066151586745993502">{NUM_SELECTED,plural, =1{1 ተመርጧል}one{# ተመርጠዋል}other{# ተመርጠዋል}}</translation>
<translation id="708014373017851679">«<ph name="APP_NAME" />» ጊዜው ያለፈበት ነው። እባክዎ መተግበሪያውን ያዘምኑት።</translation>
<translation id="7087918508125750058"><ph name="ITEM_COUNT" /> ተመርጠዋል። አማራጮች ከማያ ገጹ አናት አጠገብ ይገኛሉ</translation>
<translation id="7141896414559753902">ጣቢያዎች ብቅ-ባዮችን እንዳያሳዩ ያግዱ (የሚመከር)</translation>
<translation id="7176368934862295254"><ph name="KILOBYTES" /> ኪባ</translation>
<translation id="7180611975245234373">አድስ</translation>
<translation id="7180865173735832675">አብጅ</translation>
<translation id="7188508872042490670">በመሣሪያ ላይ ያለ የጣቢያ ውሂብ</translation>
<translation id="7201549776650881587">ይህ እርምጃ <ph name="ORIGIN" /> ሥር ባሉ ሁሉም ጣቢያዎች ወይም በመነሻ ማያ ገፅዎ ላይ ባለው መተግበሪያው የተከማቹ ሁሉንም ውሂብ እና ኩኪዎች ይሰርዛል</translation>
<translation id="7203150201908454328">ተዘርግቷል</translation>
<translation id="7219254577985949841">የጣቢያ ውሂብ ይሰረዝ?</translation>
<translation id="723171743924126238">ምስሎችን ይምረጡ</translation>
<translation id="7243308994586599757">አማራጮች ከማያ ገጹ ግርጌ አጠገብ ይገኛሉ</translation>
<translation id="7250468141469952378"><ph name="ITEM_COUNT" /> ተመርጠዋል</translation>
<translation id="7260727271532453612"><ph name="PERMISSION_1" /> እና <ph name="PERMISSION_2" /> ተፈቅደዋል</translation>
<translation id="7276071417425470385">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የምናባዊ እውነታ መሳሪያዎችን ለመጠቀም መጠየቅ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የምናባዊ እውነታ መሳሪያዎችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="7284451015630589124">በማሰስ ላይ እንዳሉ እርስዎን ለመከታተል የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ጣቢያዎችን አግደዋል። <ph name="BEGIN_LINK" />የእርስዎን የመከታተል ጥበቃዎች ለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> ቅንብሮች ይጎብኙ።</translation>
<translation id="7302486331832100261">ማሳወቂያዎችን ብዙውን ጊዜ ያግዳሉ። ለመፍቀድ፣ ዝርዝሮች ላይ መታ ያድርጉ።</translation>
<translation id="7366415735885268578">አንድ ጣቢያ ያክሉ</translation>
<translation id="7368695150573390554">ማንኛውም ከመስመር ውጭ ውሂብ ይሰረዛል</translation>
<translation id="7383715096023715447">የ<ph name="DOMAIN" /> ቅንብሮች</translation>
<translation id="7399802613464275309">የደህንነት ፍተሻ</translation>
<translation id="7406113532070524618">ምንም እንኳን ጣቢያዎች እንደ የማረጋገጫው አካል ትንሽ መጠን ያለው መረጃን ማጋራት ቢችሉም ይህ ቅንብር እርስዎን ሳይለይ ወይም ጣቢያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዲያዩ ሳይፈቅድ ይሠራል።</translation>
<translation id="7423098979219808738">መጀመሪያ ጠይቅ</translation>
<translation id="7423538860840206698">ቅንጥብ ሰሌዳን ከማንበብ ታግዷል</translation>
<translation id="7425915948813553151">ለጣቢያዎች ጠቆር ያለ ገጽታ</translation>
<translation id="7474522811371247902">Chrome አብዛኛዎቹን ጣቢያዎች የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ ይገድባል። ነገር ግን የሶስተኛ ወገን ኩኪዎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማቅረብ በእነሱ ላይ ስለሚተማመን በዚህ ጣቢያ ላይ ተፈቅዶላቸዋል።\n\n <ph name="BEGIN_LINK" />የመከታተያ ጥበቃዎን ለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> ቅንብሮችን ይጐብኙ።</translation>
<translation id="7521387064766892559">ጃቫስክሪፕት</translation>
<translation id="7547989957535180761">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የመግባት ጥያቄዎችን ሊያሳዩ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የመግባት ጥያቄዎችን ማሳየት አይችሉም።</translation>
<translation id="7554752735887601236">አንድ ጣቢያ የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው</translation>
<translation id="7561196759112975576">ሁልጊዜ</translation>
<translation id="757524316907819857">ጣቢያዎች ጥበቃ የሚደረግለትን ይዘት እንዳያጫውቱ ያግዱ</translation>
<translation id="7594634374516752650">ከብሉቱዝ መሣሪያ ጋር ተገናኝቷል</translation>
<translation id="7649070708921625228">እገዛ</translation>
<translation id="7658239707568436148">ይቅር</translation>
<translation id="7667547420449112975">አስደናቂው የኦዝ ምትሃተኛ</translation>
<translation id="7684642910516280563">አንድ ጣቢያ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዲጠቀም አይፍቀዱ</translation>
<translation id="7688240020069572972">የChrome ጠቃሚ ምክሮች ካርድ</translation>
<translation id="7719367874908701697">ገፅ አጉላ</translation>
<translation id="7759147511335618829">የMIDI መሣሪያ ቁጥጥር እና ዳግም ፕሮግራም</translation>
<translation id="7781829728241885113">ትናንት</translation>
<translation id="7791543448312431591">ያክሉ</translation>
<translation id="7801888679188438140">{TILE_COUNT,plural, =1{በዚህ ትር ላይ ይቀጥሉ}one{በዚህ ትር ላይ ይቀጥሉ}other{በእነዚህ ትሮች ላይ ይቀጥሉ}}</translation>
<translation id="780301667611848630">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="7804248752222191302">አንድ ጣቢያ ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው</translation>
<translation id="7807060072011926525">በGoogle የቀረበ</translation>
<translation id="7822573154188733812">ጣቢያዎች እርስዎ በማሰስ ላይ እንዳሉ እርስዎን ለመከታተል የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ Chrome ያግዳቸዋል። <ph name="BEGIN_LINK" />የእርስዎን የመከታተል ጥበቃዎች ለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> ቅንብሮች ይጎብኙ።</translation>
<translation id="7835852323729233924">ሚዲያን በማጫወት ላይ</translation>
<translation id="783819812427904514">የቪዲዮን ድምጸ-ከል አንሳ</translation>
<translation id="7846076177841592234">ምርጫ ሰርዝ</translation>
<translation id="7882806643839505685">ለተወሰነ ጣቢያ ድምፅ ፍቀድ።</translation>
<translation id="789180354981963912">ማንነትን በማያሳውቅ ላይ የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዱ፦</translation>
<translation id="7940722705963108451">አስታውሰኝ</translation>
<translation id="7986741934819883144">አንድ እውቂያ ይምረጡ</translation>
<translation id="7990211076305263060">ሲበራ፣ ጣቢያዎች ማይክሮፎንዎን ለመጠቀም ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ማይክሮፎንዎን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="8007176423574883786">ለዚህ መሣሪያ ጠፍቷል</translation>
<translation id="8010630645305864042">{TILE_COUNT,plural, =1{በዚህ የትር ካርድ ቀጥል የሚለውን ደብቅ}one{በዚህ የትር ካርድ ቀጥል የሚለውን ደብቅ}other{በዚህ የትሮች ካርድ ቀጥል የሚለውን ደብቅ}}</translation>
<translation id="802154636333426148">ማውረድ አልተሳካም</translation>
<translation id="8042586301629853791">ደርድር በ፦</translation>
<translation id="8067883171444229417">ቪዲዮ አጫውት</translation>
<translation id="8068648041423924542">የዕውቅና ማረጋገጫን መምረጥ አልተቻለም።</translation>
<translation id="8077120325605624147">የሚጎበኙት ማንኛውም ጣቢያ ማንኛውንም ማስታወቂያ ሊያሳይዎ ይችላል</translation>
<translation id="8087000398470557479">ይህ ይዘት ከ<ph name="DOMAIN_NAME" /> የመጣ ነው፣ የተላከው በGoogle ነው።</translation>
<translation id="8088603949666785339"><ph name="BANNER_TITLE" /> ውስጥ ተጨማሪ አማራጮች</translation>
<translation id="8113501330600751161">{DAYS,plural, =1{Chrome ነገ እንደገና ኩኪዎችን ያግዳል}one{Chrome ኩኪዎችን እንደገና እስኪገድብ ድረስ # ቀናት}other{Chrome ኩኪዎችን እንደገና እስኪገድብ ድረስ # ቀናት}}</translation>
<translation id="8116925261070264013">ድምፀ ከል ተደርጓል</translation>
<translation id="8117244575099414087">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የመሣሪያዎን ዳሳሾች መጠቀም ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች ዳሳሾችን መጠቀም አይችሉም።</translation>
<translation id="813082847718468539">የጣቢያ መረጃን ይመልከቱ</translation>
<translation id="8131740175452115882">አረጋግጥ</translation>
<translation id="8168435359814927499">ይዘት</translation>
<translation id="8186479265534291036">ጣቢያው እየሰራ አይደለም? የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ታግደዋል</translation>
<translation id="8197286292360124385"><ph name="PERMISSION_1" /> ተፈቅዷል</translation>
<translation id="8200772114523450471">ከቆመበት ቀጥል</translation>
<translation id="8206354486702514201">ይህ ቅንብር በአስተዳዳሪዎ ነው በግዳጅ እንዲፈጸም የተደረገው።</translation>
<translation id="8211406090763984747">ግንኙነት ደኅንነቱ የተጠበቀ ነው</translation>
<translation id="8249310407154411074">ወደ ላይ ውሰድ</translation>
<translation id="8261506727792406068">ሰርዝ</translation>
<translation id="8284326494547611709">መግለጫ ጽሑፎች</translation>
<translation id="8300705686683892304">በመተግበሪያ የሚተዳደር</translation>
<translation id="8324158725704657629">ዳግም አትጠይቅ</translation>
<translation id="8362795839483915693">እርስዎ በሚገበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ማጉላት ወይም ማሳነስ ይችላሉ</translation>
<translation id="8372893542064058268">ለአንድ የተወሰነ ጣቢያ የጀርባ ስምረትን ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="83792324527827022">አንድ ጣቢያ የእርስዎን ካሜራ እና ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው</translation>
<translation id="8380167699614421159">ይህ ጣቢያ ረባሽ ወይም አሳሳች ማስታወቂያዎችን ያሳያል</translation>
<translation id="8394832520002899662">ወደ ጣቢያው ለመመለስ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="8409345997656833551">አንድ ጽሁፍ ቀላል በሆነ ዕይታ ውስጥ መታየት ሲችል ማሳወቂያ ያግኙ</translation>
<translation id="8423565414844018592">የጽሁፍ ልኬት ወደ <ph name="TEXT_SCALING" /> ተቀናብሯል</translation>
<translation id="8428213095426709021">ቅንብሮች</translation>
<translation id="8441146129660941386">ወደኋላ ፈልግ</translation>
<translation id="8444433999583714703"><ph name="APP_NAME" /> የእርስዎን መገኛ አካባቢ እንዲደርስበት ለማድረግ፣ በተጨማሪ በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ መገኛ አካባቢን ያብሩ።</translation>
<translation id="8447861592752582886">የመሣሪያ ፈቃድ ሻር</translation>
<translation id="8473055640493819707">«<ph name="APP_NAME" />» ጊዜው ያለፈበት ነው። እባክዎ መተግበሪያውን እንደገና ይጫኑት።</translation>
<translation id="8487700953926739672">ከመስመር ውጭ ይገኛል</translation>
<translation id="848952951823693243">ሁልጊዜ የሞባይል ጣቢያን ጠይቅ</translation>
<translation id="8499083585497694743">የማይክሮፎን ድምፀ-ከል አንሳ</translation>
<translation id="8514955299594277296">ጣቢያዎች በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ እንዲያስቀምጡ አይፍቀዱ (አይመከርም)</translation>
<translation id="851751545965956758">ጣቢያዎች ከመሣሪያዎች ጋር እንዳይገናኙ አግድ</translation>
<translation id="8525306231823319788">ሙሉ ማያ ገፅ</translation>
<translation id="8541410041357371550">ይህ ጣቢያ ይበልጥ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማሳየት የእርስዎን የማስታወቂያ ርዕሶች ከChrome ያገኛል</translation>
<translation id="857943718398505171">ተፈቅዷል (የሚመከር)</translation>
<translation id="8609465669617005112">ወደላይ አውጣ</translation>
<translation id="8617611086246832542">ሲበራ፣ የድር ጣቢያዎች የዴስክቶፕ እይታ ይታያል። ሲጠፋ፣ የድር ጣቢያዎች የሞባይል እይታ ይታያል።</translation>
<translation id="8649036394979866943">Chrome በማሰስ ላይ እንዳሉ እርስዎን ለመከታተል የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዳይጠቀሙ አብዛኛዎቹን ጣቢያዎች ይገድባል። <ph name="BEGIN_LINK" />የእርስዎን የመከታተል ጥበቃዎች ለማስተዳደር<ph name="END_LINK" /> ቅንብሮችን ይጎብኙ</translation>
<translation id="8676316391139423634">በሚበራበት ጊዜ ጣቢያዎች እጆችዎን መከታተል ይችላሉ። በሚጠፋበት ጊዜ ጣቢያዎች እጆችዎን መከታተል አይችሉም።</translation>
<translation id="8676374126336081632">ግቤቱን አጽዳ</translation>
<translation id="8681886425883659911">ማስታወቂያዎች ጣልቃ ገቢ ወይም አሳሳች ማስታወቂያዎችን በማሳየት በሚታወቁ ጣቢያዎች ላይ ታግደዋል</translation>
<translation id="868929229000858085">እውቂያዎችዎን ይፈልጉ</translation>
<translation id="8712637175834984815">ገባኝ</translation>
<translation id="8715862698998036666">ከሙሉ ማያ ገጽ ለመውጣት ከላይ ይጎትቱ እና ከግራ ወይም ቀኝ ጠርዝ ያንሸራትቱ።</translation>
<translation id="8719283222052720129">ለ <ph name="APP_NAME" /> በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ፈቃድን ያብሩ።</translation>
<translation id="8721719390026067591">ሲበራ፣ ጣቢያዎች የብሉቱዝ መሳሪያዎችን ለመፈለግ ሊጠይቁ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች የብሉቱዝ መሳሪያዎችን መፈለግ አይችሉም።</translation>
<translation id="8725066075913043281">እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="8730621377337864115">ተከናውኗል</translation>
<translation id="8751914237388039244">ምስል ይምረጡ</translation>
<translation id="8800034312320686233">ጣቢያው እየሰራ አይደለም?</translation>
<translation id="8801436777607969138">ጃቫስክሪፕትን ለአንድ የተወሰነ ጣቢያ አግድ።</translation>
<translation id="8803526663383843427">ሲበራ</translation>
<translation id="8805385115381080995">አንድ ጣቢያ እርስዎ እውነተኛ ሰው መሆንዎን እንዲያረጋግጡ ሊጠይቅዎ የሚችልበት ዕድል አነስተኛ ስለሆነ ማሰስ ፈጣን ነው</translation>
<translation id="8816026460808729765">ጣቢያዎች ዳሳሾችን እንዳይደርሱ ያግዱ</translation>
<translation id="8847988622838149491">ዩ ኤስ ቢ</translation>
<translation id="8874790741333031443">በጊዜያዊነት የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን ለመፍቀድ ይሞክሩ፣ ይህ ማለት ያነሰ የአሰሳ ጥበቃ ነው ነገር ግን የጣቢያ ባህሪያት እንደተጠበቀው የመሥራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።</translation>
<translation id="8889294078294184559">ማሰስዎን ሲቀጥሉ እውነተኛ ሰው ሊሆኑ እንደሚችሉ ጣቢያዎች በChrome መፈተሽ እና እርስዎ ከዚህ ቀደም በጎበኙት ጣቢያ ላይ ማረጋገጥ ይችላሉ</translation>
<translation id="8899807382908246773">ጣልቃ ገቢ ማስታወቂያዎች</translation>
<translation id="8903921497873541725">አጉላ</translation>
<translation id="8921772741368021346"><ph name="POSITION" /> / <ph name="DURATION" /></translation>
<translation id="8926666909099850184">NFC ለዚህ መሣሪያ ጠፍቷል። በ<ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንበሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ያብሩት።</translation>
<translation id="8928445016601307354">ጣቢያዎች በኤንኤፍሲ መሣሪያዎች ላይ መረጃን እንዳያዩ እና እንዳይቀይሩ ያግዱ</translation>
<translation id="8944485226638699751">የተወሰነ</translation>
<translation id="8959122750345127698">ዳሰሳ ሊደረስበት አይችልም፦ <ph name="URL" /></translation>
<translation id="8986362086234534611">እርሳ</translation>
<translation id="8990043154272859344">ከሁሉም ጣቢያዎች ዘግተው እንዲወጡ ይደረጋሉ</translation>
<translation id="8993853206419610596">ሁሉንም ጥያቄዎች አስወግድ</translation>
<translation id="9002538116239926534">ሲበራ፣ ጣቢያዎች በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ ማስቀመጥ ይችላሉ። ሲጠፋ፣ ጣቢያዎች በመሣሪያዎ ላይ ውሂብ ማስቀመጥ አይችሉም።</translation>
<translation id="9011903857143958461"><ph name="SITE_NAME" /> ተፈቅዷል</translation>
<translation id="9019902583201351841">በእርስዎ ወላጆች የሚቀናበር</translation>
<translation id="9039697262778250930">ከእነዚህ ጣቢያዎች በመለያ ሊወጡ ይችላሉ</translation>
<translation id="9074739597929991885">ብሉቱዝ</translation>
<translation id="9106233582039520022">ኩኪዎችን ይሰረዙ?</translation>
<translation id="9109747640384633967">{PERMISSIONS_SUMMARY_MIXED,plural, =1{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ}one{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ}other{<ph name="PERMISSION_1" />፣ <ph name="PERMISSION_2" />፣ እና <ph name="NUM_MORE" /> ተጨማሪ}}</translation>
<translation id="913657688200966289">ለ <ph name="APP_NAME" /> በ <ph name="BEGIN_LINK" />Android ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ፈቃዶችን ያብሩ።</translation>
<translation id="9138217887606523162">የአሁን ማጉላት <ph name="ZOOM_LEVEL" /> %% ነው</translation>
<translation id="9162462602695099906">ይህ ገፅ አደገኛ ነው</translation>
<translation id="930525582205581608">ይህ ጣቢያ ይረሳ?</translation>
<translation id="947156494302904893">የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች እርስዎ ቦት ሳይሆኑ እውነተኛ ሰው እንደሆኑ ማረጋገጥ ይችላሉ</translation>
<translation id="959682366969460160">ይደራጁ</translation>
<translation id="967624055006145463">የተከማቸ ውሂብ</translation>
</translationbundle>