<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1046370274005147998">Chromium ውስጥ በጽምፅ ይፈልጉ።</translation>
<translation id="1047130070405668746">Chromiumን ይምረጡ</translation>
<translation id="1091252999271033193">ይህ ማለት Chromium የተንቀሳቃሽ ስልክ ጣቢያውን በእያንዳንዱ ጊዜ ይጠይቃል ማለት ነው።</translation>
<translation id="1115463765356382667">ከChromium ላይ ምርጡን ለማግኘት ከታች ያሉትን እነዚህን የተጠቆሙ እርምጃዎች ያጠናቅቁ።</translation>
<translation id="1171824629317156389">በiOS ውስጥ የChromium ቅንብሮችን ይክፈቱ ከዚያ «ነባሪ አሳሽ መተግበሪያ» ላይ መታ ያድርጉ እና Chromiumን ይምረጡ</translation>
<translation id="1185134272377778587">ስለChromium</translation>
<translation id="1257458525759135959">ምስሎችን ለማስቀመጥ፣ Chromium ወደ የእርስዎ ፎቶዎች ማከል እንዲችል ለማድረግ ቅንብሮች ላይ መታ ያድርጉ</translation>
<translation id="12739128458173458">ይህን ትር ወደ ሌላ መሣሪያ ለመላክ፣ በሁለቱም መሣሪያዎች ላይ ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="1361748954329991663">Chromium ጊዜው አልፎበታል። በ<ph name="BEGIN_LINK" />App Store<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ምንም ዝማኔ ከሌለ የእርስዎ መሣሪያ አዲስ የChromium ስሪቶችን ከእንግዲህ ላይደግፍ ይችላል።</translation>
<translation id="1423007117030725713">በአዲስ የChromium ትር ውስጥ ፍለጋ ጀምር።</translation>
<translation id="1431818719585918472">Chromium የእርስዎን ማንነት የማያሳውቁ ትሮች እንዲቆልፍ ይፍቀዱለት።</translation>
<translation id="146407871188825689">Chromiumን በiPad ላይ በነባሪ ተጠቀም</translation>
<translation id="1472013873724362412">የእርስዎ መለያ በChromium ላይ አይሠራም። እባክዎ የእርስዎን የጎራ አስተዳዳሪ ያነጋግሩ ወይም ለመግባት መደበኛ Google መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1503199973012840174">የእርስዎ Chromium ጊዜው አልፎበታል። ደህንነትዎን ለመጠበቅ ያዘምኑት።</translation>
<translation id="1507010443238049608">የChromium ባህሪያት እና አፈጻጸም እንዲሻሻል ያግዙ</translation>
<translation id="1513122820609681462">Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሸ ያቀናብሩ</translation>
<translation id="1531155317299575425">ወደ Chromium የመግባት ጥያቄዎችን ያሳያል።</translation>
<translation id="1561849081734670621">የመቆለፊያ ሁነታን ለማሰናከል በChromium ውስጥ በእርስዎ iPhone ላይ ያጥፉት።</translation>
<translation id="159029779861043703">Chromium አደጋ ሊያስከትል የሚችል ውሂብዎን በፊት መታወቂያ ደህንነቱን ይጠብቃል።</translation>
<translation id="1591119736686995611">የChromium ትር ፍርግርግን ይከፍታል።</translation>
<translation id="16001233025397167">የደህንነት ፍተሻ እርስዎን ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ከተጨማሪ ነገሮች ይጠብቅዎታል። Chromium ለእርስዎ በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ማንቂያዎችን ይቀበሉ።</translation>
<translation id="1611584326765829247">Chromium ጥቅሎችዎን ለመከታተል እንዲረዳዎት ይፍቀዱ</translation>
<translation id="1617663976202781617">ከChromium ስምረት የመጣ ውሂብ</translation>
<translation id="1647558790457890304">የChromium ቅንብሮች</translation>
<translation id="164952285225495380">ይህ ጥቅል አስቀድሞ Chromium ላይ ክትትል ተደርጎበታል።</translation>
<translation id="1707458603865303524">በመልዕክቶች ወይም በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞችን መታ በሚያደርጉበት ማንኛውም ጊዜ Chromiumን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1722370509450468186">የይለፍ ቃልዎ በመለያዎ (<ph name="EMAIL" />) ላይ ይቀመጣል።</translation>
<translation id="1791845338122684020">የእርስዎን Chromium የታሪክ ገፅ ይከፍታል።</translation>
<translation id="1811860791247653035">ግላዊነት ማላበስን እና ሌሎች ባህሪያትን ለማግኘት Chromiumን በ<ph name="FEATURE_NAME_1" /> እና <ph name="FEATURE_NAME_2" /> ውስጥ ያካትቱ</translation>
<translation id="1838412507805038478">Chromium የዚህ ድር ጣቢያ እውቅና ማረጋገጫ ያወጣው <ph name="ISSUER" /> መሆኑን አረጋግጧል።</translation>
<translation id="1843424232666537147">Chromium እርስዎ የበይነመረብ ውሂብዎን እና ድረ-ገጾችን በምን ያህል ፍጥነት መጫን እንደሚችሉ እንዲያቀናብሩ የሚያስችሉዎት ባህሪያት አሉት። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="1847960401032164406">በChromium ውስጥ ያሉ ካርታዎች</translation>
<translation id="1867772173333403444">4. Chromiumን ይምረጡ</translation>
<translation id="2006345422933397527">Chromium ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2042889939382983733">የእርስዎን የChromium ታሪክ ይመልከቱ</translation>
<translation id="2052320862053429062">Chromium በየጊዜው የእርስዎን የይለፍ ቃላት መስመር ላይ ከታተሙ ዝርዝሮች ጋር እያነጻጸረ ይፈትሻል። ይህን በሚያደርግበት ጊዜ የእርስዎ የይለፍ ቃላት እና የተጠቃሚ ስሞች Googleን ጨምሮ በሌላ ማንም ወገን እንዳይነበቡ ይመሠጠራሉ።</translation>
<translation id="2054703085270098503">በChromium ደህንነትዎን ይጠብቁ</translation>
<translation id="2098023844024447022">በChromium ውስጥ የእኔ የቅርብ ጊዜ ትርን ክፈት።</translation>
<translation id="2109439615198500433">የChromium ጠቃሚ ምክር</translation>
<translation id="2147210759439165826">ይዘቱን እና ጠቃሚ የ Chromium ምክሮችን ይከታተሉ።</translation>
<translation id="2168108852149185974">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chromium እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ የሚከተለውን ያራግፉ፦</translation>
<translation id="2178608107313874732">Chromium አሁን ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="2195025571279539885">Chromium በሚቀጥለው ጊዜ ከዚህ ጣቢያ የመጡ የ<ph name="LANGUAGE_NAME" /> ገጾችን እንዲተረጎምልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2216344354848599203">የChromium አዶውን ተጭነው ይያዙ እና «የመነሻ ማያ ገጽን አርትዕ»ን ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="2218146227246548550">Chromiumን ለመጠቀም የእርስዎ ድርጅት እርስዎ በመለያ እንዲገቡ ይጠይቃል። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="22313767259766852">ይህ አድራሻ በአሁኑ ጊዜ Chromium ላይ ተቀምጧል። በሁሉም የGoogle ምርቶች ላይ እሱን ለመጠቀም በGoogle መለያዎ <ph name="USER_EMAIL" /> ውስጥ ያስቀምጡት።</translation>
<translation id="2236584955986023187">ይህ ማለት Chromium የዴስክቶፕ ጣቢያውን በእያንዳንዱ ጊዜ ይጠይቃል ማለት ነው።</translation>
<translation id="2313870531055795960">በChromium ላይ በተከማቹ ደህንነታቸው ያልተጠበቁ ጣቢያዎች ዝርዝር ጋር ዩአርኤሎችን ይፈትሻል። አንድ ጣቢያ የእርስዎን የይለፍ ቃል ለመስረቅ ከሞከረ ወይም ጎጂ ፋይል ሲያወርዱ Chromium እንዲሁም የገጽ ይዘት ቢትስንም ጨምሮ ዩአርኤሎችን ወደ የጥንቃቄ አሰሳ ሊልክ ይችላል።</translation>
<translation id="231828342043114302">በፍላጎቶችዎ ላይ የተመሠረተ ግላዊነት የተላበሰ ይዘትን ለመቀበል ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="2326738825692478496">አንዳንድ የChromium ውሂብዎ በGoogle መለያዎ ውስጥ ገና አልተቀመጠም።
ዘግተው ከመውጣትዎ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ለመጠበቅ ይሞክሩ። አሁን ዘግተው ከወጡ ይህ ውሂብ ይሰረዛል።</translation>
<translation id="2374627437126809292">Chromium በታወቁ አድራሻዎች ላይ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃ ለእርስዎ ለመስጠት Google ካርታዎችን ይጠቀማል።</translation>
<translation id="2386292341327187942">በምግብሮች ፈልግ ሳጥን ውስጥ Chromiumን ያስገቡ</translation>
<translation id="2426113998523353159">Chromiumን ለመጠቀም የእርስዎ ድርጅት እርስዎ በመለያ እንዲገቡ ይጠይቃል።</translation>
<translation id="2450140762465183767">አገናኞችን በመልዕክቶች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት ጊዜ ሁሉ Chromiumን አሁን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="2478931088402984578"><ph name="BEGIN_BOLD" />Chromium<ph name="END_BOLD" />ን ይምረጡ</translation>
<translation id="2497941343438581585">የChromium Shopping ኃይልን ያግኙ</translation>
<translation id="252374538254180121">Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሸ ያቀናብሩ</translation>
<translation id="2574528844022712255">የChromium እልባቶችን ይመልከቱ</translation>
<translation id="2590893390871230428">የChromium ውሂብዎን ያስምሩ</translation>
<translation id="2592940277904433508">Chromiumን መጠቀምዎን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="2607609479243848905">የይለፍ ሐረግዎን ከረሱ ወይም ይህን ቅንብር መለወጥ ከፈለጉ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChromium ውሂብ ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="2618596336309823556">ከመሣሪያዎ ቅንብሮች ላይ ሆነው «<ph name="TEXT_OF_THE_SETTINGS_MENU_ITEM" />»ን ይክፈቱ እና «Chromium»ን ይምረጡ</translation>
<translation id="2618757400690011108">{COUNT,plural, =1{Chromium ይህን ጥቅል በአዲስ ትር ገፅ ላይ ለመከታተል ያግዛል።}one{Chromium ይህን ጥቅል በአዲስ ትር ገፅ ላይ ለመከታተል ያግዛል።}other{Chromium እነዚህን ጥቅሎች በአዲስ ትር ገፅ ላይ ለመከታተል ያግዛል።}}</translation>
<translation id="2650312721222849884">Chromiumን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ትሮችን ለማየት ስምረትን ያብሩ</translation>
<translation id="2684230048001240293">በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ትሮችዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና የክፍያ መረጃዎን ለማስመር Chromiumን እንደ ነባሪ ያዘጋጁ</translation>
<translation id="2730884209570016437">ሌላ መተግበሪያ ካሜራዎን እየተጠቀመበት ስለሆነ Chromium ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="2784449251446768092">የChromium ቅንብሮችን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="2798503587425057129">የChromium የንባብ ዝርዝርን ይከፍታል።</translation>
<translation id="28276745681323897">በGoogle መለያዎ ውስጥ <ph name="BEGIN_LINK" />ምን ዓይነት የChromium ውሂብ እንደሚቀመጥ<ph name="END_LINK" /> ማስተዳደር ይችላሉ።
የChromium ተሞክሮዎን ለማሻሻል ውሂብን ለሚጠቀሙ ተጨማሪ ቅንብሮች ወደ <ph name="BEGIN_LINK" />የGoogle አገልግሎቶች<ph name="END_LINK" /> ይሂዱ።</translation>
<translation id="2843571538056574338">Chromiumን ለራስ-ሙላ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="2918709798697875261">የእርስዎ ድርጅት ከChromium ዘግተው እንደወጡ እንዲቆዩ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="2942241131342758843">አገናኞችን ለመክፈት፣ ከመግብሮች ለመፈለግ እና የይለፍ ቃሎችን በራስ-ለመሙላት በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ በነባሪነት Chromium ይጠቀሙ</translation>
<translation id="2977470724722393594">Chromium የተዘመነ ነው</translation>
<translation id="3044857325852340337">የተሰረዘ Chromium ውሂብ</translation>
<translation id="3049211156275642309">Chromiumን ማቀናበር ያጠናቅቁ</translation>
<translation id="3078941082359356771">{COUNT,plural, =1{Chromium ይህን ጥቅል በአዲስ ትር ገፅ ላይ እንዲከታተሉ ሊያግዝዎት ይችላል።}one{Chromium ይህን ጥቅል በአዲስ ትር ገፅ ላይ እንዲከታተሉ ሊያግዝዎት ይችላል።}other{Chromium እነዚህን ጥቅሎች በአዲስ ትር ገፅ ላይ እንዲከታተሉ ሊያግዝዎት ይችላል።}}</translation>
<translation id="3102849287235003384">በሁሉም ድር ጣቢያዎች ላይ የእርስዎን የGoogle መለያ ዘግተው ለመውጣት <ph name="BEGIN_LINK" />ከChromium ዘግተው ይውጡ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="3219277919172823720">በChromium ውስጥ በጽምፅ ይፈልጉ</translation>
<translation id="328933489847748230">{count,plural, =1{አሁን 1 Chromium መስኮትን በማሳየት ላይ}one{አሁን {count} Chromium መስኮቶችን በማሳየት ላይ}other{አሁን {count} Chromium መስኮቶችን በማሳየት ላይ}}</translation>
<translation id="3344973607274501920">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3366305173356742781">በመለያዎ ውስጥ ያለው የChromium ውሂብ</translation>
<translation id="3387107508582892610">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}one{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}other{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። ይህ ታሪክን እና ራስ-ሙላን ሊያካትት ይችላል።}}</translation>
<translation id="3472200483164753384">በChromium Canary ላይ አይደገፍም</translation>
<translation id="347967311580159871">የChromium ተሞክሮዎን ለማሻሻል ውሂብን ለሚጠቀሙ ተጨማሪ ቅንብሮች ወደ <ph name="BEGIN_LINK" />የGoogle አገልግሎቶች<ph name="END_LINK" /> ይሂዱ።</translation>
<translation id="3512168799938877162">የይለፍ ቃልዎ አልተጋራም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ይፈትሹ እና ወደ Chromium መግባትዎን ያረጋግጡ። ከዚያም፣ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3567399274263440288">ከChromium የበለጠ ለማግኘት በGoogle መለያዎ ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="3639997914391704523">Chromium በእርስዎ የGoogle መለያ በሚገቡበት ጊዜ የእርስዎን የይለፍ ቃላትን ሊፈትሽ ይችላል።</translation>
<translation id="3688710892786762883">Chromium በሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ያሉ የጥቅል መከታተያ ቁጥሮች ለይቶ ያውቃል እና በአዲሱ የትር ገፅ ላይ የጥቅል ዝማኔዎች ያሳይዎታል። ውሂብዎ ይህን ባህሪ ለማቅረብ እና ለሁሉም ሸመታን ለማሻሻል ከGoogle ጋር ይጋራል።</translation>
<translation id="372658070733623520">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChromium ውሂብን ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እርስዎ መሆንዎን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="3728124580182886854">Chromiumን እና ሌሎች የGoogle አገልግሎቶችን ግላዊነት ለማላበስ እና ለሌሎች ዓላማዎች ያገናኟቸው</translation>
<translation id="3780779443901618967">ከመደበኛ ጥበቃ በላይ ተጨማሪ ውሂብ ከጣቢያዎች ትንታኔ በመስጠት Google እንኳን በፊት ስላላወቃቸው አደገኛ ጣቢያዎች ያስጠነቅቅዎታል። የChromium ማስጠንቀቂያዎችን ለመዝለል መምረጥ ይችላሉ።</translation>
<translation id="3784369638459513223">አዲስ የChromium ማንነት የማያሳውቅ ትር ይከፍታል።</translation>
<translation id="3805899903892079518">Chromium የእርስዎ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች መዳረሻ የለውም። በiOS ቅንብሮች > ግላዊነት > ፎቶዎች ውስጥ መዳረሻን ያንቁ።</translation>
<translation id="3827545470516145620">እርስዎ በዚህ መሣሪያ ላይ መደበኛ የደህንነት ጥበቃ እያገኙ ነው</translation>
<translation id="3833326979834193417">Chromium እርስዎን ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ሌሎችም ደህንነትዎ እንደተጠበቀ ለማቆየት በየቀኑ የደህንነት ፍተሻን በራስ-ሰር ያሄዳል። ስለ የደህንነት ፍተሻ በቅንብሮች ውስጥ የበለጠ ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="3855938650519180865">በChromium ውስጥ ምን አዲስ ነገር አለ</translation>
<translation id="3886689467633467988">በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ የእርስዎን ዕልባቶች እና ሌሎችም ለማግኘት ወደዚህ ጣቢያ እና Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="3904484643286601695">ምርጫዎችዎን በማንኛውም ጊዜ በChromium ቅንብሮች ውስጥ ማዘመን ይችላሉ።</translation>
<translation id="3983291422281996849">ዋጋዎችን በቀላሉ ለመከታተል እና ለመግዛት ለሚፈልጓቸው ነገሮች የዋጋ ግንዛቤዎችን ለማግኘት Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሽዎ ያቀናብሩት።</translation>
<translation id="4005283307739974863">በChromium ውስጥ የደህንነት ፍተሻን ይከፍታል እና ያሄዳል።</translation>
<translation id="4043291146360695975">የይለፍ ቃላት የሚቀመጡት በዚህ መሣሪያ ላይ ብቻ ባለው የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ነው።</translation>
<translation id="4099085513035183040">በChromium ቅድመ-ይሁንታ ላይ አይደገፍም</translation>
<translation id="4106512142782407609">እንደ <ph name="EMAIL" /> ሆነው ገብተዋል።
የእርስዎ ውሂብ በእርስዎ የይለፍ ሐረግ የተመሰጠረ ነው። የChromium ውሂብን በGoogle መለያዎ ውስጥ ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እሱን ያስገቡ።</translation>
<translation id="4118287192800900567">የChromium ጠቃሚ ምክር፦ ወደ Chromium ይግቡ</translation>
<translation id="4195557071150719219">የChromium የቅርብ ጊዜ ትሮችን ይመልከቱ</translation>
<translation id="4200712796753248893">በiOS ላይ Chromium እርምጃዎችን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="420541179527342563">በChromium ውስጥ የመቆለፊያ ሁነታን ለማሰናከል iPadዎን ያጥፉት።</translation>
<translation id="4408912345039114853">Chromium የደህንነት ፍተሻን ያሂዱ</translation>
<translation id="4432744876818348753">ከChromium የሚችሉትን ሁሉ ለማግኘት በመለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="4445228361214254027">ድርጅትዎ በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ Chromium ውሂብ የመጠቀም እና የማስቀመጥ አቅምን አጥፍቷል። አዳዲስ ዕልባቶች፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎችም በዚህ መሣሪያ ላይ ብቻ ይቀመጣሉ።</translation>
<translation id="4498832288620833153">የገባውን ዩአርኤል በ Chromium ውስጥ ባለው የንባብ ዝርዝር ውስጥ ያክላል።</translation>
<translation id="451793238785269934">ለእርስዎ የተሰራ ብጁ ምግብ። ዜና፣ ስፖርት እና የአየር ሁኔታን ጨምሮ።</translation>
<translation id="452436063477828504">በGoogle መለያዎ ውስጥ በማንኛውም ጊዜ የChromium ውሂብን መጠቀም መቻልዎን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="4555020257205549924">ይህ ባህሪ ሲበራ Chromium በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፉ ገጾች Google ትርጉምን በመጠቀም እንዲተረጎምልዎ ይጠይቀዎታል። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="4572441104543926904">የይለፍ ሐረግ ምስጠራ የመክፈያ ዘዴዎችን እና አድራሻዎችን አያካትትም።
ይህን ቅንብር ለመለወጥ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChromium ውሂብ ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="4576283463017113841">በChromium ውስጥ የመክፈያ ዘዴዎች ቅንብር ገፅን ይከፍታል።</translation>
<translation id="458786853569524949">አገናኞችን በኢሜይሎች፣ በሰነዶች እና በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ መታ በሚያደርጉበት ጊዜ ሁሉ Chromiumን አሁን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="459080529287102949">በChromium ውስጥ የሚታዩ ነገሮችን ይፈልጉ</translation>
<translation id="4633738821577273991">ለዚህ የChromium መገለጫ የተሻሻለ የደህንነት አሰሳንም ያግኙ</translation>
<translation id="4638625642619341392">Chromiumን እዚህ አውርዱ።</translation>
<translation id="4654936625574199632">መተግበሪያውን ለማሻሻል ለማገዝ Chromium የአጠቃቀም እና የስንክል ውሂብን ወደ Google ይልካል። <ph name="BEGIN_LINK" />አቀናብር<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="4675485352217495362">በChromium ውስጥ የአሰሳ ውሂብን ሰርዝ</translation>
<translation id="4681781466797808448">የChromium ቃኚን ያብሩ</translation>
<translation id="4736424910885271643">የእርስዎ መለያ በ<ph name="HOSTED_DOMAIN" /> የሚተዳደር ነው፣ ስለሆነም የእርስዎ የChromium ውሂብ ከዚህ መሣሪያ ይጸዳል</translation>
<translation id="4790638144988730920">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChromium ውሂብን መጠቀምዎን ይቀጥሉ።</translation>
<translation id="4828317641996116749">Chromium ሁሉንም የይለፍ ቃላት ማረጋገጥ አልቻለም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4904452304169763785">Chromium ለእርስዎ በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ያሉ ማንቂያዎች።</translation>
<translation id="4962295957157529683">በእርስዎ ሌላኛው ክፍት የChromium መስኮት ላይ እያደረጉ ያሉትን ነገር ያጠናቅቁ።</translation>
<translation id="4985291216379576555">ከመስመር ውጭ፣ Chromium ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም</translation>
<translation id="4996471330284142407">ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቀላል፣ ደህንነቱ በተጠበቀ እና ፈጣን በሆነ Chromium አማካኝነት ተጨማሪ ነገሮችን ያከናውኑ።</translation>
<translation id="4999538639245140991">በ<ph name="SIGNOUT_MANAGED_DOMAIN" /> ከሚተዳደር መለያ ዘግተው እየወጡ ስለሆነ የእርስዎ Chromium ውሂብ ከዚህ መሣሪያ ላይ ይሰረዛል። የእርስዎ ውሂብ በGoogle መለያዎ ውስጥ ይቆያል።</translation>
<translation id="5042011327527167688">«በChromium ላይ በGoogle ካርታዎች ይመልከቱ» የሚለው ላይ መታ ያድርጉ።</translation>
<translation id="5044871537677053278">Chromium አድራሻዎችን ያገኛል እና ለእርስዎ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃ ለመስጠት Google ካርታዎችን ይጠቀማል።</translation>
<translation id="5048795749726991615">በሌሎች መተግበሪያዎችዎ ውስጥ የተቀመጡ የይለፍ ቃላትዎን በቀላሉ ለማግኘት Chromium ለራስ-ሙላን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="5124429847818367226">አሁን በሚያስሱበት ወይም በመልዕክቶች ውስጥ አገናኞችን መታ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ Chromium እና ሌሎች መተግበሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="5131565040785979529">ድርጅትዎ፣ <ph name="DOMAIN" />፣ የገቡበትን መለያ እና Chromium እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ያስተዳድራል።</translation>
<translation id="5146749061471423558">እልባቶችን ወደ Chromium ያክሉ</translation>
<translation id="5171868502429358653">Chromium ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="5203483872492817335">ከእርስዎ iPad መነሻ ማያ መትከያ ላይ Chromium ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="5213683223491576284">በChromium ውስጥ የሚስጥር ቁልፍ አስተዳዳሪውን ይከፍታል።</translation>
<translation id="5224391634244552924">ምንም የተቀመጡ የይለፍ ቃላት የሉም። እርስዎ የይለፍ ቃላትዎን ሲያስቀምጧቸው Chromium መፈተሽ ይችላል።</translation>
<translation id="5308226104666789935">Chromium ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም</translation>
<translation id="5311557153294205270">በChromium ውስጥ የገቡትን ዩአርኤሎች ወደ ዕልባቶችዎ ያክላል።</translation>
<translation id="5396916991083608703">Chromium እንደ ነባሪ ይቀናበር?</translation>
<translation id="5434562575369834882">ማንነት የማያሳውቅ Chromium ውስጥ ይክፈቱ</translation>
<translation id="5453478652154926037">Chromium የይለፍ ቃላትዎን መፈተሽ አይችልም።</translation>
<translation id="5521125884468363740">Chromiumን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ሆነዉ ትሮችዎን ለማየት በመለያ ይግቡ እና ስምረትን ያብሩ</translation>
<translation id="5522297504975449419">የተወሰኑ የChromium ባህሪያት ከእንግዲህ አይገኙም።</translation>
<translation id="5534584691915394889">ይህ ከChromium እና Google ሌንስ በእርስዎ Apple ቀን መቁጠሪያ ውስጥ ክስተቶችን ለመፍጠር ሥራ ላይ ይውላል።</translation>
<translation id="5571094606370987472">የChromium የቅርብ ጊዜ ትሮችን ይከፍታል።</translation>
<translation id="5603085937604338780">chromium</translation>
<translation id="5623083843656850677">ከChromium ሲወጡ ወይም ወደ ሌላ መተግበሪያ ሲቀይሩ የእርስዎን ማንነት የማያሳውቁ ትሮች ይቆልፉ።</translation>
<translation id="5671188105328420281">የChromium ጠቃሚ ምክሮች</translation>
<translation id="5688047395118852662">ይህ ካርድ እንዴት ከChromium ምርጡን ማግኘት እንደሚችሉ ጥቆማዎችን ያሳይዎታል።</translation>
<translation id="5700709190537129682">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም</translation>
<translation id="5777187867430702742">የChromium ገፅ</translation>
<translation id="584239279770005676">የChromium ጠቃሚ ምክር፦ Chromiumን በነባሪ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="584550191241316896">ወደ Chromium ገብተዋል</translation>
<translation id="5889847953983052353">ሲበራ፦
<ph name="BEGIN_INDENT" /> • እርስዎ Chromium በሚጠቀሙት መንገድ ለሚጠቀሙ ሰዎች የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።<ph name="END_INDENT" />
ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ነገሮች
<ph name="BEGIN_INDENT" /> • ስለ እርስዎ የChromium አጠቃቀም መረጃ ወደ Google ይላካል፣ ነገር ግን ከእርስዎ ጋር የተሳሰረ አይደለም።
• Chromium ከተበላሸ የብልሽቱ ዝርዝሮች አንዳንድ የግል መረጃን ሊያካትቱ ይችላሉ።
• የእርስዎን ታሪክ ከGoogle መለያዎ ጋር ካሰመሩ እንዲሁም መለኪያዎች ስለሚጎበኟቸው ዩአርኤሎች መረጃ ሊያካትቱ ይችላሉ።<ph name="END_INDENT" /></translation>
<translation id="593808800391107017">Chromium ለእርስዎ በራስ-ሰር በሚያገኛቸው ማናቸውም የግላዊነት ወይም የደህንነት ችግሮች ላይ ማንቂያዎችን ይቀበሉ።</translation>
<translation id="5945387852661427312">በ<ph name="DOMAIN" /> ከሚተዳደር መለያ ዘግተው እየወጡና ለአስተዳዳሪው ሙሉውን በChromium ውሂብዎ ቁጥጥር እየሰጡ ነው። የእርስዎ ውሂብ እስከመጨረሻው ከዚህ መለያ ጋር ይተሳሰራል። ከChromium ዘግቶ መውጣት ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን በእርስዎ Google መለያ ላይ እንደተከማቸ ይቆያል።</translation>
<translation id="5951593919357934226">ከChromium ምርጡን ያግኙ።</translation>
<translation id="5983312940147103417">Chromiumን የተሻለ ያድርጉት</translation>
<translation id="5985254578475526217">ከChromium ማሳወቂያዎችን ለመቀበል በiOS ቅንብሮችዎ ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="6093744543579359059">በChromium ውስጥ የይለፍ ቃላትን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="6104024151682120539">በChromium ይክፈቱ</translation>
<translation id="61109258320235597">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChromium ውሂብን ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ የእርስዎን የይለፍ ሐረግ ያስገቡ።</translation>
<translation id="6119647025869519954">Chromiumን የእርስዎ ነባሪ ለማድረግ፦
1. ቅንብሮችን ይክፈቱ
2. ነባሪ የአሳሽ መተግበሪያን መታ ያድርጉ
3. Chromiumን ይምረጡ።</translation>
<translation id="6132149203299792222">የእርስዎን የይለፍ ቃላት፣ እልባቶች እና ሌሎችንም ለማስመር በGoogle መለያዎ ይግቡ።</translation>
<translation id="6154098560469640583">በመልዕክቶች፣ ሰነዶች እና ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት ማንኛውም ጊዜ Chromiumን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="6170619162539716595">በታወቁ አድራሻዎች ላይ አቅጣጫዎችን እና አካባቢያዊ መረጃ ለእርስዎ ለመስጠት Chromium Google ካርታዎችን እንዲጠቀም ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="6175967839221456271">Chromiumን ያጋሩ</translation>
<translation id="6197255575340902638">«<ph name="MODULE_NAME" />» ከደበቁ Chromium ከእንግዲህ የወደፊት ጥቅሎችዎን በራስ-ሰር አይከታተልም እና የእርስዎን ሁሉንም የቀድሞ የመከታተያ ውሂብ ይሰርዛል።</translation>
<translation id="6247557882553405851">Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ</translation>
<translation id="6268381023930128611">ከChromium ተዘግቶ ይውጣ?</translation>
<translation id="6324041800010509197">በChromium ውስጥ የትር ፍርግርን ይጎብኙ</translation>
<translation id="6325378625795868881">በመልዕክቶች እና ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት ማንኛውም ጊዜ Chromiumን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="632825460376924298">የChromium በመለያ መግባትን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="6332129548244419716">በChromium ውስጥ የአሰሳ ውሂብን ሰርዝ።</translation>
<translation id="6337530241089703714">የChromium ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያ ይጸዳ ወይም ይቆይ እንደሆነ ይምረጡ</translation>
<translation id="6383607155624074112">Chromiumን ከመነሻ ማያ ገጽዎ መትከያ በፍጥነት ይድረሱበት</translation>
<translation id="6424492062988593837">Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="6433172051771630690">ከChromium ምርጡን ለማግኘት ጠቃሚ ምክሮች።</translation>
<translation id="6502321914804101924">Chromium ዘግቶ ወጥቷል</translation>
<translation id="6563921047760808519"><ph name="BEGIN_LINK" />Chromium እንዴት የእርስዎን ውሂብ በግል እንደሚያስቀምጥ<ph name="END_LINK" /> የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="6728350288669261079">በChromium ውስጥ ቅንብሮቹን ይከፍታል።</translation>
<translation id="6752854822223394465">የእርስዎ ድርጅት Chromiumን እያዋቀረ ነው...</translation>
<translation id="6794054469102824109">የChromium Dino ጨዋታውን ይከፍታል።</translation>
<translation id="6820823224820483452">Chromium ሁሉንም የይለፍ ቃሎች ማረጋገጥ አልቻለም። ነገ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6830362027989570433">Chromium ራስ-ሙላ የተዘረጋ እይታ</translation>
<translation id="6852799557929001644">የእርስዎን የChromium የይለፍ ቃላት እና ሌሎችንም በዚህ መሣሪያ ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ይድረሱ።</translation>
<translation id="6887138405044152640">ይህን ትር ወደ ሌላ መሣሪያ ለመላክ፣ እዚያ ላይ ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="6911341667534646387">በGoogle መለያዎ ውስጥ የChromium ውሂብን መጠቀምዎን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="7006920032187763988">በእርስዎ iPad ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ወደ የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ያስቀመጧቸውን የይለፍ ቃላት መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="7018284295775193585">Chromium መዘምን አልቻለም</translation>
<translation id="7045244423563602563">Chromiumን የራስዎ ያድርጉት</translation>
<translation id="7055269218854630176">ድርጅትዎ <ph name="DOMAIN" />፣ የሚገቡበትን መለያ እና Chromium እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ያስተዳድራል። አስተዳዳሪዎ የተወሰኑ ባህሪያትን ማዋቀር ወይም መገደብ ይችላል።</translation>
<translation id="7099326575020694068">Chromium ካሜራዎን በተከፈለ ዕይታ ሁነታ ላይ መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="7163483974919055112">በChromium ውስጥ የሚታዩ ነገሮችን ይፈልጉ።</translation>
<translation id="7165402419892018581">ለራስ-ሙላ Chromiumን ይምረጡ</translation>
<translation id="7175400662502680481">የይለፍ ቃልዎ በውሂብ ጥሰት ውስጥ ተጋልጧል። የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ አሁን እንዲቀይሩት ይመክራል።</translation>
<translation id="7185731475720473450">የመክፈያ ዘዴዎች እና አድራሻዎች አይመሰጠሩም። የChromium የአሰሳ ታሪክ አይሰምርም።
የእርስዎን የተመሰጠረ ውሂብ ማንበብ የሚችለው የይለፍ ሐረግዎ ያለው ሰው ብቻ ነው። የይለፍ ሐረጉ ወደ Google አይላክም ወይም በGoogle አይከማችም። የይለፍ ሐረግዎን ከረሱ ወይም ይህን ቅንብር መለወጥ ከፈለጉ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያዎ ውስጥ ያለውን የChromium ውሂብን ይሰርዙ<ph name="END_LINK" />።</translation>
<translation id="7192111075364461693">አሁን ላይ በመሣሪያዎ ቅንብሮች ውስጥ የChromium ማሳወቂያዎች ጠፍተዋል።</translation>
<translation id="7222001353246886083">በChromium ውስጥ ${searchPhrase}ን ይፈልጉ</translation>
<translation id="7228180817326917122">Chromium ጠቃሚ ምክር፦ የአድራሻ አሞሌዎን ቦታ ይምረጡ</translation>
<translation id="725427773388857052">Chromium እርስዎን ከውሂብ ጥሰቶች፣ ደህንነታቸው ካልተጠበቁ ድር ጣቢያዎች እና ከተጨማሪ ነገሮች ለመጠበቅ ሊያግዘዎት ይችላል።</translation>
<translation id="7269362888766543920">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chromium እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ እነሱን ለማራገፍ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7285031092584344905">የእርስዎን የChromium የይለፍ ቃላት እና ሌሎችንም በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ይድረሱ።</translation>
<translation id="7337881442233988129">Chromium</translation>
<translation id="7357211569052832586">የተመረጠው ውሂብ ከChromium እና የሰመሩ መሣሪያዎች ተወግዷል። የGoogle መለያዎ history.google.com ላይ እንደ የሌሎች Google አገልግሎቶች ፍለጋዎች እና እንቅስቃሴ ያለ ሌሎች የአሰሳ ታሪክ ዓይነት ሊኖረው ይችላል።</translation>
<translation id="7387082980875012885">በChromium ውስጥ አዲስ ትር ይክፈቱ</translation>
<translation id="7395825497086981028">የይለፍ ቃልዎ ለ<ph name="EMAIL" /> በይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣል።</translation>
<translation id="7400689562045506105">Chromiumን በሁሉም ቦታ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="7523464085759699266">«Chromium በሚዘጉበት ጊዜ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይቆልፉ» የሚለውን ያብሩ።</translation>
<translation id="7531461704633548377">ከChromium</translation>
<translation id="7674213385180944843">ቅንብሮች > ግላዊነት > ካሜራ > Chromium ይክፈቱ እና ማይክሮፎን ያብሩ።</translation>
<translation id="7710137812207066069">በChromium ውስጥ አዲስ ትር ይከፍታል።</translation>
<translation id="7733418656985455268">የChromium ጠቃሚ ምክር፦ በሌንስ ይፈልጉ</translation>
<translation id="7747820849741499258">በChromium ውስጥ ይፈልጉ</translation>
<translation id="7763454117143368771">ከአደገኛ ጣቢያዎች እንዲጠበቁ እና የይለፍ ቃላትዎን ደህንነት ለመጠበቅ Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሽዎ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="78025249032851484">የእርስዎ Chromium ጊዜው ያለፈበት ነው።</translation>
<translation id="7859018312476869945">የአድራሻ አሞሌ ወይም የፍለጋ ሳጥን ውስጥ ሲተይቡ የተሻሉ ጥቆማዎችን ለማግኘት Chromium የሚተይቡትን ለእርስዎ ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራም ይልካል። ይህ ማንነት የማያሳውቅ ውስጥ ጠፍቷል።</translation>
<translation id="7890287942691234100">የChromium ቃኚውን መጠቀም ይጀምሩ</translation>
<translation id="7905064834449738336">የይለፍ ቃል ሲጠቀሙ Chromium በመስመር ላይ ታትሞ ከነበረ ያስጠነቅቅዎታል። ይህን በሚያደርግበት ጊዜ የእርስዎ የይለፍ ቃላት እና የተጠቃሚ ስሞች Googleን ጨምሮ በሌላ ማንም ወገን እንዳይነበቡ ይመሰጠራሉ።</translation>
<translation id="7911732829884437264">በነባሪ Chromiumን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="7928628054454574139">በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞችን በማንኛውም ጊዜ መታ ሲያደርጉ Chromiumን ይክፈቱ</translation>
<translation id="7931842119211730154">Chromiumን ሲዘጉ ማንነት የማያሳውቁ ትሮችን ይቆልፉ</translation>
<translation id="7934404985878918282">የChromium የንባብ ዝርዝርን ይመልከቱ</translation>
<translation id="7947765692209663835">ከእርስዎ iPhone መነሻ ማያ መትከያ ላይ Chromium ይበልጥ በፍጥነት ይድረሱ።</translation>
<translation id="7971753607796745700">የንባብ ዝርዝር ንጥልን ወደ Chromium ያክሉ</translation>
<translation id="7980860476903281594">Chromium እርስዎ ለሚፈቅዷቸው ጣቢያዎች አካባቢዎን ያጋራል።</translation>
<translation id="7994322153108931467">አጋዥ የሆኑ የChromium ምክሮችን ለማግኘት፣ በiOS ቅንብሮችዎ ውስጥ ማሳወቂያዎችን ያብሩ።</translation>
<translation id="800195749539500647">ከChromium ምርጡን ያግኙ።</translation>
<translation id="8013573822802650211">Chromiumን ከሚጠቀሙበት የትኛዉም ቦታ ትሮችን ለማየት በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ይግቡ</translation>
<translation id="8071041515667087705">ወደ Chromium ቅንብሮች ይሂዱ</translation>
<translation id="8104697640054703121">ከአደገኛ ጣቢያዎች የሚጠብቅ የChromium ጠንካራውን ደህንነት ያግኙ</translation>
<translation id="8115308261377517697">Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ</translation>
<translation id="8197822717502700527">አሁን በመሣሪያዎ ላይ ከChromium ምርጡን ያገኛሉ።</translation>
<translation id="8234150821523419638">የChromium ምናሌውን ይክፈቱ</translation>
<translation id="8235427517854598594">Chromium የእርስዎ ነባሪ አሳሽ ይደረግ?</translation>
<translation id="8240981428553046115">Chromium ዝማኔዎች ካሉ መፈተሽ አልቻለም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8254729934443216898">ከChromium ማግኘት የሚቻለውን ሁሉ ለማግኘት የሚያግዙዎትን አዳዲስ ባህሪያት ያስሱ።</translation>
<translation id="829047622686389424">ለእርስዎ የተሰራ ብጁ ምግብ።</translation>
<translation id="8303579360494576778">በChromium ውስጥ የመክፈያ ዘዴዎችን ያስተዳድሩ</translation>
<translation id="830951810931292870">የገቡትን ዩአርኤልዎች ማንነት በማያሳውቅ Chromium ውስጥ ይከፍታል።</translation>
<translation id="8386869251364507178">የChromium እርምጃዎች</translation>
<translation id="8409374867500149834">ከጎጂ ድር ጣቢያዎች የሚከላከል የChromium በጣም ጠንካራ ጥበቃ አለዎት</translation>
<translation id="8473874987831035139">Chromium ጠቃሚ ምክር፦ Chromium ወደ መትከያው ያንቀሳቅሱ</translation>
<translation id="8502918057530111907">የዋጋ ግንዛቤዎችን በቀላሉ ለማግኘት Chromiumን በነባሪ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="8543509361021925846">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}one{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}other{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ስራ ላይ ሳይውል ሲቀር ነው። በመለያ ገብተው ሳለ በዚህ መሣሪያ ላይ የተቀመጠ ውሂብ ብቻ ይሰረዛል። ይህ ታሪክን እና የይለፍ ቃላትን ሊያካትት ይችላል።}}</translation>
<translation id="858114650497379505">በእርስዎ iPhone ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ወደ የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ያስቀመጧቸውን የይለፍ ቃላት መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="8586442755830160949">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="865600487977764604">በChromium ላይ ደህንነትዎን ይጠብቃል እና በመለያ በገቡባቸው ሌሎች የGoogle መተግበሪያዎች ላይ ደህንነትዎን ለማሻሻል ሥራ ላይ ሊውል ይችላል።</translation>
<translation id="8663480472502753423">Chromiumን እንደተዘመነ ያቆዩ</translation>
<translation id="8685813584220679697">ወደዚህ ጣቢያ እና Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="8730503818204408000">Chromiumን እንደ ነባሪ አሳሸ ለማቀናበር የChromium ቅንብርን ይከፍታል።</translation>
<translation id="8742300022028858275">በChromium ውስጥ የእኔ የቅርብ ጊዜ ትርን ክፈት</translation>
<translation id="8754966941001340678">Chromium የላቀ ጥበቃን ይመክራል</translation>
<translation id="8759037115129007407">በአሁኑ ጊዜ የቤተሰብ አባልዎ የይለፍ ቃሎችን መቀበል አይችሉም። Chromium እንዲያዘምኑ እና የይለፍ ቃላቸውን እንዲያሰምሩ ይጠይቋቸው። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="8776843108004031667">ይህ መለያ እና ማንኛውም ያልተቀመጠ ውሂብ ከChromium ይወገዳል።</translation>
<translation id="8826789549860004832">አሳሽዎን ማቀናበር በመቀጠል ከChromium ማግኘት የሚችሉትን ሁሉ ያግኙ።</translation>
<translation id="88376265765385899">የChromium እልባቶችን ይከፍታል።</translation>
<translation id="8860548555286245440">የማይታወቁ ዩአርኤልዎችን በማንነት የማያሳውቅ Chromium ይክፈቱ</translation>
<translation id="8866191443434488382">Chromium በሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ያሉ የመከታተያ ቁጥሮች ለይቶ ያውቃል እና በአዲሱ የትር ገፅ ላይ የጥቅል ዝማኔዎች ያሳይዎታል። ይህንን ባህሪ ለማቅረብ እና ለሁሉም ሰው የግዢ ባህሪያትን ለማሻሻል የጥቅል መከታተያ ቁጥሩ እና የድር ጣቢያው ስም ወደ Chromium ይላካል። ይህንን በማንኛውም ጊዜ <ph name="BEGIN_LINK" />በጥቅል መከታተያ ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ውስጥ ማዘመን ይችላሉ።</translation>
<translation id="8909995017390087892">Chromium ለiOS</translation>
<translation id="8924617840944134898">የChromium ማንነት የማያሳውቅ ትርን ክፈት</translation>
<translation id="894437814105052438">ዘግተው ሲወጡ Chromium ማንኛውም አዲስ ውሂብ ከGoogle መለያዎ ጋር አያሰምርም። ከዚህ ቀደም የሰመረ ውሂብ በመለያው ውስጥ ይቆያል።</translation>
<translation id="8950326149985259075">{THRESHOLD,plural, =1{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃ ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}one{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}other{ይህ የሚሆነው Chromium ለ{THRESHOLD} ደቂቃዎች ጥቅም ላይ ሳይውል ሲቀር ነው}}</translation>
<translation id="8963279154877372067">የዋጋ ቅናሽ ማንቂያዎችን ለማግኘት የChromium ማሳወቂያዎችን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="900560297598578021">እንደ <ph name="EMAIL" /> ሆነው ገብተዋል።
<ph name="TIME" /> ላይ ውሂብዎ በይለፍ ሐረግዎ የተመሰጠረ ሆኗል። የChromium ውሂብን በGoogle መለያዎ ውስጥ ለመጠቀም እና ለማስቀመጥ እሱን ያስገቡ።</translation>
<translation id="9022552996538154597">Chromium ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="9031260906956926157">አንዳንድ የChromium ውሂብዎ በGoogle መለያዎ ውስጥ ገና አልተቀመጠም።
ዘግተው ከመውጣትዎ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ለመጠበቅ ይሞክሩ። አሁን ዘግተው ከወጡ ይህ ውሂብ ይሰረዛል።</translation>
<translation id="9050790730841755540">በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ያሉ አገናኞች ላይ መታ በሚያደርጉበት ማንኛውም ጊዜ Chromiumን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="9057082013386654559">Chromiumን ለiPad በነባሪ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="9059693977935746710">ይህን የይለፍ ቃል ማስታወስ አያስፈልገዎትም። ለ<ph name="EMAIL" /> በይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ላይ ይቀመጣል</translation>
<translation id="9089354809943900324">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="9110075932708282655">በነባሪ Chromiumን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="9152995302810511799">የChromium ጠቃሚ ምክር፦ የChromiumን ጠንካራ ደህንነት ያግኙ</translation>
<translation id="921174536258924340">Chromium ሁሉንም የይለፍ ቃሎች ማረጋገጥ አልቻለም። ነገ እንደገና ይሞክሩ ወይም <ph name="BEGIN_LINK" />የGoogle መለያዎን ይለፍ ቃላት ይፈትሹ።<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="981812233959540767">የChromium Dino ጨዋታን ይጫወቱ</translation>
<translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
</translationbundle>