chromium/chrome/credential_provider/gaiacp/strings/gaia_resources_am.xtb

<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1156061499538526818">የእርስዎ የሥራ መለያ የይለፍ ቃል ተለውጧል። የWindows መለያዎን ከሥራ መለያዎ ጋር ለማስመር የWindows የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።</translation>
<translation id="1383286653814676580">የGoogle ምስክርነት አቅራቢ መግቢያ ገጽን ለማሄድ ሥራ ላይ ይውላል።</translation>
<translation id="2048923169632968961">የሥራ መለያዎን ይለፍ ቃል ከWindows መገለጫዎ ጋር በማስመር ላይ ሳለ አንድ ችግር ነበር። እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="2515346402363002066">የከፍለ-ጊዜዎ ጊዜ አብቅቷል። በሥራ መለያዎ ይግቡ።</translation>
<translation id="2549902055700841962">ወደ የእርስዎ የሥራ መለያ መግባት አልተቻለም። እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="2566603360883977759">ይህ ኢሜይል በመለያ እንዲገባ አልተፈቀደለትም። ለሥራ ወይም ለትምህርት ቤት ከሚጠቀሙበት መለያ ጋር እንደገና ይሞክሩ። አሁንም በመለያ መግባት ካልቻሉ የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="2844349213149998955">በዚህ መሣሪያ ላይ የግል መለያ ጋር በመለያ መግባት አይፈቀድም። እባክዎ በሥራ መለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="3217145568844727893">የአሁኑ የWindows የይለፍ ቃልዎን ሳያስገቡ ከቀጠሉ በዚህ መሣሪያ ላይ ውሂብ በቋሚነት ሊጠፋብዎት ይችላል።</translation>
<translation id="3306357053520292004">በዚህ ኮምፒውተር ላይ ያለ ተጠቃሚ አስቀድሞ ይህን መለያ በመጠቀም ታክሏል። እባክዎ በተለየ መለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="3355053591933237049">የእርስዎ መሣሪያ ከበይነመረቡ ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ እና እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="3926852373333893095">GSuite Enterprise ተጠቃሚዎች ብቻ በመለያ እንዲገቡ ይፈቀድላቸዋል።</translation>
<translation id="399130515869721714">በዚህ መሣሪያ ላይ በChrome ጭነት ላይ ችግር ስላለ የGoogle በመለያ መግቢያ ገጽን መክፈት አይቻልም። የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="4057329986137569701">አንድ ውስጣዊ ስህተት ተከስቷል።</translation>
<translation id="4267670563222825190">ምንም የጎራ ተጠቃሚ ለእርስዎ መለያ ሊገኝ አልተቻለም። እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="4744575902940448763">በመሣሪያዎ ላይ የይለፍ ቃል ዝማኔዎች በድርጅትዎ የተገደበ ስለሆነ የስራ መለያዎን ከWindows መገለጫዎ ጋር ማስመር አልተቻለም። እገዛ ለማግኘት የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="5186761973554910131">በይለፍ ቃል መቀየር ሙከራ ጊዜ ልክ ያልሆነ የኮምፒውተር ስም ቀርቧል እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="5265714013989877288">የእርስዎን የWindows የይለፍ ቃል በመለወጥ ላይ ሳለ አንድ ስህተት ስለነበር መቀጠል አልተቻለም። እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="5581861273642234526">ሌላ የሥራ መለያ ከዚህ መሣሪያ ጋር አስቀድሞ ተጎዳኝቷል። በእርስዎ የWindows መለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="6033715878377252112">Google ምስክርነት አቅራቢ ለ Windows አጋዥ</translation>
<translation id="6149399665202317746">Google ምስክርነት አቅራቢ ለ Windows</translation>
<translation id="6243062314475217481">የእርስዎ የሥራ መለያ የይለፍ ቃል ለWindows ከሚያስፈልገው የውስብስብነት መስፈርቶች ጋር አይዛመድም። እገዛ ለማግኘት የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="6463752215771576050">ይህን ኮምፒውተር ለድርጅት አስተዳደር ማስመዝገብ አልተቻለም።  እባክዎ በተለየ የስራ መለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="6582876473835446261">የWindows ይለፍ ቃል ልክ ያልኾነ ነው። እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6657585470893396449">የይለፍ ቃል</translation>
<translation id="6976261330898712570">ይህ መሣሪያ ከድርጅትዎ የመሣሪያ አስተዳደር ጋር አልተመዘገበም። በሥራ መለያዎ ይግቡ።</translation>
<translation id="7209941495304122410">የ Windows ን የይለፍ ቃል ያስገቡ</translation>
<translation id="74122330823428762">ይህን መሣሪያ የቆለፈ ተጠቃሚ ብቻ ነው በመለያ መግባት የሚችለው</translation>
<translation id="7536769223115622137">የስራ መለያን አክል</translation>
<translation id="7884688232028658212">በሥራ መለያዎ ይግቡ</translation>
<translation id="8109730953933509335">ልክ ባልሆነ ተጠቃሚ ላይ የይለፍ ቃል ለውጥ ተሞክሯል። እባክዎ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="8448455363630347124">ከልክ በላይ በጣም ብዙ የይለፍ ቃል ሙከራዎች ስለተደረጉ የእርስዎ መለያ ተሰናክሏል። የእርስዎን መለያ ለማንቃት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።</translation>
<translation id="8453641970025433267">የእርስዎ አስተዳዳሪ በዚህ መለያ እንዲገቡ አይፈቅድልዎትም። ሌላ መለያ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8639729688781680518">የ Windows ይለፍ ቃል ረስቼያለሁ</translation>
<translation id="866458870819756755">ተጠቃሚ ሊፈጠር አልቻለም።</translation>
<translation id="9055998212250844221">በ Google ምስክርነት አቅራቢ ለ Windows የተፈጠረ የተጠቃሚ መለያ</translation>
</translationbundle>